First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Tuesday, March 25, 2014
የአንድነት ፓርቲ‹‹የእሪታ ቀን››በሚል መሪ ቃል መጋቢት 28/2006 ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚደርግ አስታውቀ
›
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የከተማይቱ መሰረታዊ ችግሮች እየተባባሱ ከመምጣት ውጪ ለውጥ ማሳየት ባለመቻላቸው ለዚህ ተጠያቂ መሆን ያለበትን የከተማይቱን አስተዳደርና ገዢውን ፓርቲ...
የኢትዮጵያ መንግስት በውጭና በአገር ውስጥ የሚገኙ ፖለቲከኞችንና ጋዜጠኞችን ይሰልላል-HRW
›
የኢትዮጵያ መንግስት በውጭና በአገር ውስጥ የሚገኙ ፖለቲከኞችንና ጋዜጠኞችን ይሰልላል ተባለ መጋቢት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሂውማን ራይትስ ወች ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስ...
Seble Gebreegziabhair Arrested in Connection with Drug Distributionseble gebreegziabhair arrested in connection with drug distribution
›
የትግሬ አሰዳቢ AURORA – Aurora police arrested two people this week suspected of distributing large amounts of the illegal drug known as “...
ለገጠሩ ወጣት የምንሰጠው መሬት ባለመኖሩ እየተሰደደ ነው ሲሉ አቶ ሃለማርያም ተናገሩ
›
ለገጠሩ ወጣት የምንሰጠው መሬት ባለመኖሩ እየተሰደደ ነው ሲሉ አቶ ሃለማርያም ተናገሩ ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ይህን ያሉት ኢህአዴግ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀሙን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አ...
ሰበር ዜና የአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተፈናቃዩች ተጥለቀለቀ
›
digg 208 Email Share ተፈናቃዩቹ ከጎንደር አካባቢ ተነስተው ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ወደ ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ዳኖ ወረዳ በመውረድ በእርሻ ስራ የተሰማሩ ገበሬዎች ናቸው፡፡...
Monday, March 24, 2014
የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞ ግንባርና የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ የፈጠሩት ወታደራዊ ግንባር በመጋቢት 12 ቀን 2006 ዓ.ም ወታደራዊ ጥቃት ፈፀሙ
›
የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጎጠኛውና ከአሸባሪው የወያኔ አምባገነናዊ ስርዓት ለማላቀቅ የትጥቅ ትግሉን አማራጪ አድርጎ ለሀገርና ለወገኑ መስዋዕትነት ለመክፈል ቆርጦ የተነሳው የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር /ኢሕአግ/ ለአንድ...
Finally Clare Short of Transparency Initiative(EITI) helps Dictator Ethiopian regime to won
›
EITI or Clare’s Corruption Club? March 23, 2014 by Alemayehu G. Mariam Clare Short has won! Congratulations, Clare! Brava! Last w...
Sunday, March 23, 2014
የብሔራዊ ፈተናዎች ኩረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ በ ፀረ ሙስና ኮሚሽ ጥናት ተመለከተ
›
የአገሪቱ ብሔራዊ ፈተናዎች ላይ የሚታየው ኩረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን በፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጥናት ተጠቆመ፡፡ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ‹‹በብሔራዊ ፈተናዎች ዙሪያ የሚስተዋሉ የሥ...
Saturday, March 22, 2014
“ውሃ፣ መብራት፣ ኔትዎርክ የለም ፤ ኑሮ ከበደን” ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮ
›
“ውሃ የለም፤ መብራት፤ ኔትዎርክ የለም፤ መብት የለም፤ ፍትህ የለም፤ ኑሮ ከበደን” እያሉ ስለኑሮዓቸው የተሰማቸውን በሀቅ የተናገሩ ልጃገረዶች በጋጠወጥ የህወሓት ካድሬዎችና ታጣቂዎች እጅ መከራና ስቃይ እየደረሰባቸው ...
Semayawi party chairman barred from boarding flight to the US.
›
Semayawi Party Chaiman, Eng Yilkal Getnet was barred from boarding his flight to the United States on Friday, March 21, 2014 at Addis A...
የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን ምክር ቤት ስብሰባ በመንግስት ካድሬዎች በሀይል ተደናቀፈ
›
ከ32 የሚበልጡ የአንድነት ፓርቲ የወላይታ ዞን ምክር ቤት አባላትና አመራሮች ንብረቶቻቸው ተቀምቶ ወደ ፖሊስ ጣቢያ እየተጋዙ ነው፡፡ የአንድነት ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ተፈራ እና ምክትል ኃላፊ ...
ኦሮሞውም ኦህዴድም የ ህወሃት መጫወቻ መሳሪያ ከመሆን ይዳን
›
ኦሮሞውም ኦህዴድም የ ህወሃት መጫወቻ መሳሪያ ከመሆን ይዳን በአብራሃም ዘታዬ ከ ጀርመን የኦሮሞን ህዝብ ለመጨቆን በ ህወሃት ኢህአዴግ የተፈጠ...
‹
›
Home
View web version