First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Tuesday, July 28, 2015
አንድ የልዩ ሃይል አባል 6 ጓደኞቹን አቁስሎ ገንዘብ ይዞ ተሰወረ
›
ሐምሌ ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ድርጊቱ የተፈጸመው ንብረትነቱ የቱርክ የሆነና በጥጥ ማምረት ስራ ላይ የተሰማራውን የቶረን የእርሻ ኩባንያ ገንዘብ ጭኖ በመጓዝ ላይ ባለ...
የኢትዮያና የኬንያ ገዢዎች ሶማሊያን ለአራት ቦታ በመክፈል ለመቀራመት በሚስጥር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ዊክሊክስ ዘገበ
›
ሐምሌ ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዊክሊክስ ባወጣው መረጃ ላይ የኢትዮያና የኬንያ ገዢዎች ሶማሊያን ለአራት ቦታ በመክፈል ለመቀራመት በሚስጥር ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስነብቧል። ሶማሊያ ለም እና በማ...
• ‹‹የታሰርኩት የመተማ መሬት ለሱዳን መሸጡን በመናገሬ ነው›› አቶ አግባው ሰጠኝ
›
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ • ‹‹የታሰርኩት የመተማ መሬት ለሱዳን መሸጡን በመናገሬ ነው›› አቶ አግባው ሰጠኝ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ ...
ሀምሌ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የተወሰደው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ አልታወቀም
›
ታፍኖ የታሰረው መምህር የት እንዳለ አልታወቀም ሀምሌ 1/2007 ዓ.ም ጎንደር ከተማ ውስጥ በፖሊስና ደህንነቶች ታፍኖ የታሰረው የሰማያዊ ፓርቲ አባል መምህር አለላቸው አታለለ የት እንደሚገኝ ለማወቅ እንዳልቻሉ ቤተ...
Monday, July 27, 2015
ኢ/ር ይልቃል መንግስት ለፕሬዝደንት ኦባማ ያዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ እንደማይገኙ አስታወቁ
›
‹‹ኦባማ ኢህአዴግን በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የተመረጠ ነው ማለታቸው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ግንባታ ላይ ውሃ የሚቸልስ ነው›› • ‹‹ኢህአዴግ የጠራው የቅንጦት ግብዣ ላይ መገኘት የህዝቡን ሰቆቃ እንደመርሳት እቆጥረዋለሁ...
Susan Rice laughed at EPRDF’s 100% win የሱዛን ሳቅ ምርጫ መቶ በመቶ ማሸነፍ
›
ፕሬዚዳንት ኦባማ የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ከመጀመራቸው በፊት የብሔራዊ ጸጥታ አማካሪ የሆኑት ሱዛን ራይስ ወደ ኬኒያ እና ኢትዮጵያ ስለሚደረገው ጉብኝት መግለጫና ከጋዜጠኞች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሸ ሰጥተው ነበር፡፡ ...
የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ
›
የወያኔ ታጣቂዎች በትግራይ ሰሜናዊ ምእራብ ዞን እርስ በራሳቸው ተዋጉ በታህታይ አድያቦ ወረዳ አካባቢ የሚገኙ የገዢው የኢህአዴግ ስርዓት ወታደሮች እርሰ በራሳቸው እየተገዳደሉ እንደሚገኙ ተገለፀ። በትግራይ ሰሜና...
‹አልሸባብ ሀብታሙን ቢያገኘው ኖሮ ይገድለው ነበር፡፡” ተማም
›
”…ፍትሕ ሚኒስቴር በቅርቡ ‹‹በሥነምግባር ችግር›› በሚል የተማምን የጥብቅና ፍቃድ በመሰረዝ ለአንድ ዓመት ከሰባት ወራት እንዳገደው የሚታወቅ ነው፡፡….ተማም ብዙ ጊዜውን በቤቱ በማንበብ ነበር ጊዜውን የሚያሳልፈው፡፡ በጨ...
ግንቦት7ትና ድርጅቶች "የሽብር ዝንባሌ እንደሌላቸው የእኛ የመረጃና የደህንነት መረጃዎች ያሳዩናል"ፕ/ት ኦባማ
›
ሐምሌ ፳ (ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አሜሪካዊው ፕ/ት ባራክ ኦባማ ይህን የተናገሩት " በአሜሪካና በኤርትራ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመወጋት የምታደርገውን ጥረት እያደናቀ...
ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን ያዳምጡ..
›
ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኬኒያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቃወም ምላሻቸውን ያዳምጡ.. የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ከኬኒያው አቻቸው ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኦባማ የግብረሰዶም...
ሰበር ዜና! ኮማንደር ወልደሚካኤል ገ/እዝጊአብሄር እና ካሕሳይ ነጋሽ እርምጃ ተወሰደባቸው
›
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የኢህአዴግ የሰራዊት አባላት በግንቦት 7 አርበኞች ግንባር ሰራዊት በደረሰባቸው ድን ገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ መሆናቸውን ተገለፀ። ...
የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – ክፍል አንድ
›
ታላቋንና ገናናዋን ምድር ኢትዮጰያ ሲያስተዳድር እና ሲመራ ለሺህዎች ዓመታት የዘለቀው የዘውድ ስረዓት ህልፈቱን ዓይቶ ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሞ 225ኛው ንጉሰ ነስት ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ከዙፋናቸው ወርደው ደርግ በትረ ስልጣኑ...
‹
›
Home
View web version