First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Wednesday, October 14, 2015
ሰበር ዜና የወያኔ ሰራዊት ለበተንቸሮ ላይ በግፍ ታረደ!!
›
ሰበር ዜና የወያኔ ሰራዊት ለበተንቸሮ ላይ በግፍ ታረደ!! የህዝባዊ ወያኔ ሐርነት መንግስትን የገንዘብ ጥማት ለማርካት ሲባል ብቻ ወደ ሶማሌያ የተላከዉ የወያኔ ሰራዊት ከሳምንት በፊት ልዩ ስሙ ለበተንቸሮ ተብ...
ወገን እማማ ኢትዮጵያ ተርባለች … የድረሱልኝ ጥሪዋንም እያሰማች ነው?!
›
ወገን እማማ ኢትዮጵያ ተርባለች … የድረሱልኝ ጥሪዋንም እያሰማች ነው?! የ1966ቱ እና የ77ቱ ዓይነት የረሃብ እልቂት ከመድረሱ በፊት ለወገኖቻችን እንድረስላቸው! ከፍል- ፪ በዲ/ን ኒቆዲሞስ በአገራችን በኢትዮጵያ የተ...
በቴፒ አንድ የፖሊስ አባል ሲገደል አምስት ፖሊሶች መታገታቸው ተሰማ
›
ኢሳት ዜና :-ለአመት የዘለቀው የቴፒ ግጭት በአካባቢው ለሰፈረው የፌደራል ፖሊስ እና ለፌደራል ባለስልጣናት እንቆቅልሽ ሆነ በቀጠለበት በዚህ ወቅት፣ ባለፈው ቅዳሜ ከሌሊቱ 6 ሰአት ከ45 ደቂቃ ላይ ሚሊኒየም ጎዳና ላይ ወ...
በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ ሻረው
›
በእነ ሀብታሙ አያሌው ላይ ተረኛ ችሎት የወሰነውን ይግባኝ ሰሚ ሻረው ᎐የአቃቤ ህግ ይግባኝ ያስቀርባል ወይስ አያስቀርብም የሚለው ጥቅምት 17/2008 ይወሰናል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራ...
አስደንጋጭ ዜና ! ሀብታሙ_አያሌው በጠና ታሞ ዘውዲቱ ሆስፒታል ገባ
›
በእስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት የነበረው # ሀብታሙ_አያሌው በጠና ታሞ ዘውዲቱ ሆስፒታል ገብቶዋል ህመሙ ምን እንደሆነና ምን እንደደረሰበት የታወቀ ነገር የለም ሆስፒታ...
Tuesday, October 13, 2015
ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለፀ
›
ረሃቡ ከገዥው ፓርቲ የፖሊሲ ውድቀት የመነጨ መሆኑን ሰማያዊ ፓርቲ ገለፀ • ‹‹ለችግሮቻችን ምንጭ የሆነውን ስርዓት በቁጥርጠኝነት መታገል አለብን›› በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ መስከረም 27/2008 ...
ለብይን ተቀጥረው የነበሩት ጦማሪያን ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ
›
በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ድርጊት ወንጀል ለብይን ለመስከረም 27 ቀን 2008 ዓ.ም. ተቀጥረው የነበሩት ጦማሪያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አጥናፉ ብርሃኔ፣ አቤል ዋበላና በፈቃዱ ኃይሉ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ፡፡ ጦማሪያኑ ፍ...
Monday, October 12, 2015
በሶማሊያ የተጎዱ ኢትዮጵያዊያን የሰላም አስከባሪዎች በኬንያ ሆስፒታል ተረስተዋል
›
በሶማሊያ የተጎዱ ኢትዮጵያዊያን የሰላም አስከባሪዎች በኬንያ ሆስፒታል ተረስተዋል --አስታማሚ ባለማግኘታቸው ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል --115 ዶላር ብቻ ሲከፈላቸው መቆየታቸውንም ይናገራሉ (በዛብህና በየነ እውነተኛ ስማ...
Human rights award for Helawit, daughter of man being held on death row in Ethiopia
›
Human rights award for Helawit, daughter of man being held on death row in Ethiopia እንኳን ደስ ያለሽ ህላዊት አንዳርጋቸው ጽጌ በእስር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ የቁርጥ ...
የ16 አመቷ ህላዊት ስለ አባቷ አንዳርጋቸው ጽጌ የዲሞክራሲ ተጋድሎ በፃፈችው ጽሁፍ የሒውማን ራይትስ አዋርድ ተሸላሚ ሆነች ።
›
Human rights award for Helawit, daughter of man being held on death row in Ethiopia እንኳን ደስ ያለሽ ህላዊት አንዳርጋቸው ጽጌ በእስር ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ የቁር...
ተመስገን ደሳለኝ በግፍ ከታሰረ አንድ አመት ሞላው! Bro. Temesgen Just one year in jail
›
ከአቻምየለህ ታምሩ ፈላጭ ቆራጭ አምባገነኖች ባሉበት ሁሉ የጀግና ማደሪያው እስር ቤት ነው። ተመስገን ደሳለኝም የአዕምሮው የበላይነት በቀሰቀሰው ፍርሀት ሳቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስትነት በተሰየመው ሽፍታ ቡድን በግፍ ከ...
Sudan, S Sudan border demarcation mechanism meets in Addis Ababa ,when ETH-Sudan boarder dispute
›
Meetings of Sudanese and South Sudanese officials are ongoing in Addis Ababa under the auspices of the African Union Border Program. The me...
‹
›
Home
View web version