First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Tuesday, June 14, 2016
ሰይፉ ፋንታሁን ታሰረ – ነገ ሊፈረድበት ነው
›
(ዘ-ሐበሻ) ሰይፉ ፋንታሁን ታሰረ – ነገ ሊፈረድበት ነው:: ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን በቀረበበት ሀሰተኛ ወሬ የማሰራጨት ክስ በዛሬው ዕለት ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ሰይፉ በመናገሻ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት ዛሬ በቀረበበት...
በአዲስ አበባ ዙሪያ ከቀያቸው ተፈናቅለው ኮረብታ ላይ የሰፈሩት ዜጎች እንደገና ተነሱ
›
በአዲስ አበባ ዙሪያ ከቀያቸው ተፈናቅለው ኮረብታ ላይ የሰፈሩት ዜጎች እንደገና ተነሱ ሰኔ ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና እንደገለጸው ከአዲስ አበባ የዘፈቀደ መስፋፋት ጋር ተያይዞ የእርሻ ቦታቸውን የ...
የኤርትራ መንግስት በጾረና ግንባር የሕወሓት ወታደሮች ጥቃት ሰነዘሩ ሲል የኢትዮጵያው አገዛዝ የካደውን ጦርነት ይፋ አደረገ፣
›
በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል… በኤርትራ እና በትግራይ ድንበር አካባቢ ጦርነት መቀስቀሱ እየተሰማ ነው። ጦርነቱ በተለይ የተቀሰቀሰው በኤርትራ እና በትግራይ ክልል፤ በጾረና ግንባር መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። እሁድ ንጋት ላይ የ...
Friday, June 10, 2016
ዜና መረጃ — በረከት ስሞን አርበኞች ግንቦት 7 ያለዉ ዉስጣችን ነዉ ይላሉ!!
›
ወሎን ሰፈር ተሻግሮ ሩዋንዳ ሙልሙል ዳቦ አካባቢ ወደ ቦሌ በሚወስደዉ መንገድ በስተቀኝ ወደ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ ይገኛል ከዩኒቨርሲቲዉ በተጓዳኙ በስተግራ ካለዉ ነጭ ህንጻ ላይ በደረጃ ቀስ እያልን ወደ 5ተኛ ፎቅ ...
ቅ/ሲኖዶስ: በፀረ ተሐድሶ ኑፋቄ አጀንዳ መወያየት ጀመረ፤ ሕዋሱ ምልምሎቹን በኤጲስ ቆጶስነት ለማሾም እየሠራ እንዳለ ተጠቁሟል
›
የተሿሚ ኤጲስ ቆጶሳት ጥቆማና ምርጫ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግበት ተጠይቋል ብፁዓን አባቶች፣ በአደረጃጀትና በእንቅስቃሴ የአህጉረ ስብከታቸውን ተሞክሮ አቀረቡ የፀረ ፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ቋሚ ጉባኤ የወራት አፈጻጸም...
Thursday, June 9, 2016
"እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!" (ይድነቃቸው ከበደ)
›
"እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!" "አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው" የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአ...
አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የህግ ምክር እንዲያገኙ ስምምነት መደረሱ ተነገረ
›
የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢ/ያ መንግስት በእስር ላይ የሚገኙ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ነጻ የሆነ የህግ ምክርን አግኝተው የሃገሪቱ የህግ- ስርዓት የሚፈቅደውን አማራጭ እንዲመለከቱ ስምምነት መደረሱን ሃሙስ ይፋ ተደረ...
“if my father was a white man they would try harder” Girl, 9, sues the UK government
›
“if my father was a white man they would try harder” Girl, 9, sues the government over Holloway father being held on death row ...
Wednesday, June 8, 2016
ከአስመራ አገዛዝ ጋር በሽርክና ለሚሰሩ ኩባንያዎች፣ የታንታለም ልማትን ለማቀራመት ሩጫው ለምን አስፈለገ?
›
በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የትውውቅ ትስስር ከጠለፋቸው መስሪያቤቶች በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ማዕድን አክሲዮን ማሕበር ነው። ይህን “ተቋም” በ1982 ዓ.ም. የተቋቋመ ሲሆ...
wo ist mein Brief
›
I Ask Mr.K again please where is my post
ጉዞ ወደ ‘ሲቪክ’ ብሔርተኝነት by ሔኖክ አክሊሉ
›
የአፍሪካ ቀንድ በየጊዜው እያስተናገደ ካለው እጅግ ተለዋዋጭ እና የአገሮች መበታተን/መፍረስ አደጋን በማጤን፣ ሕመማቸው ምን እንደሆነ ለመረዳት፣ ከተቻለም መድኃኒቱን ለማግኘት ውስጣዊ የፖለቲካ ማንነታቸውን በተለይም ከአገ...
ከእግዚአብሔር ይልቅ ባለስልጣንን የሚያከብሩት አባ ማትያስ
›
አባ ማትያስ ስልጣን ላይ የቆዩት ሶስት ዓመት ነው:: በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ ግን የሰሯቸው ሥራዎች አቅማቸውን( capacity) ያስገመተ ነበር:: በርካታ ስብሰባዎች ላይ የሚናገሩት ቋንቋ ለክብራቸው የማይመጥንና (d...
‹
›
Home
View web version