First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Wednesday, September 14, 2016
የቱርክ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ባለንብረቶች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የባንክ ብድርና የታክስ ክፍያ ሳይከፍሉ ከሃገር መኮብለላቸው ተሰማ
›
የቱርክ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ባለንብረቶች ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የባንክ ብድርና የታክስ ክፍያ ሳይከፍሉ ከሃገር መኮብለላቸው ተሰማ ኢሳት (ታህሳስ 18 ፥ 2009) ሁለት የቱርክ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ባለንብረቶች ከመን...
የኮንሶ መንደሮች የ987 ነዋሪዎች መኖሪያ ቤታቸው በከባድ መሳሪያ አመድ በአመድ ሆኗል
›
የኮንሶ መንደሮች አይሎታ ዶካቱ እና ሉሊቶ ትግሬ-ወያኔዎች እና አሽከሮቻቸው ጋዩ:: ከፍጅቱ ማምለጥ የቻሉ ሲያመልጥ አቅመ ደካሞች እንዲሁም ሴቶችና ህፃናትን ጨምሮ ብዙዎች ተገለዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብም በሽሽት ኮ...
Tuesday, September 13, 2016
Night shout protest in Addis ababa
›
የዩናይትድ ስቴትስ ምክርቤት አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጋር በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ረቂቅ አቀረበ
›
በሪዮ ኦሎምፒክ ሁለት እጆቹን በማጣመር ተቃውሞ ያሳየው ኢትዮጵያዊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከዩናይትድ ስቴትስ የምክርቤት አባል ክሪስ ስሚዝ ጋር በካፒቶልሂል ፊት ለፊት የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አውጪ ምክር ቤት በኢትዮ...
Ethiopian Paralympic athlete Tamiru Demisse in new finishing line protest against oppressive regime
›
Ethiopian Paralympic athlete Tamiru Demisse in new finishing line protest against oppressive regime 1500m runner echoes protest of fellow c...
Angela Merkel stunned by massive protest against Ethiopian government (TPLF) in Berlin.
›
– By Zerihun Shumete/ Germany Ethiopians who live in Germany have held a huge protest against the 25 years dictatorial Ethiopian g...
በምስራቅ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ
›
በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ ዛሬ ሊነጋጋ ሲል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት ታህሳስ 16፣ 2009 ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው ሾፌሩን ጨምሮ 14 ሰዎችን አሳፍሮ ከባቱ ከ...
በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናት አቡነ ማቲያስ የሚመራውን ሲኖዶስና አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይቀበሉት አስታወቁ።
›
በጎጃምና በጎንደር በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ውስጥ የሚገኙ ካህናትና መነኮሳት በአቡነ ማቲያስ የሚመራውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና የቤተክርስቲያን አስተዳደር ከዛሬ ጀምሮ እንደማይ...
Monday, September 12, 2016
አዳዲስ መረጃዎች ….. የጉድ ዘመን መጣልን ጠበል መሸጥም ተጀመረልን -ዘመድኩን በቀለ
›
ዋጋው 15 ሊትሩ ጠበል 5 ብር ተተምኖለታል ። ድሆች እርማችንን እናውጣ ። በቀጣይ መስቀል ለመሳለም ፣ ቅዳሴ ለማስቀደስም ክፍያ ሳይጠይቁ አይቀርም እየተባለም ነው ። ከዛሬ ጀምሮ በጎንደርና በጎጃም የሚገኙ አብያተክርስ...
ሙዳየ ምጽዋትና አስራት በኩራት ለወያኔ ቤተክርስቲያን ያለመስጠቱ አድማ በስኬት እየተካሄደ ነው።
›
የምስራች ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ – ቦይኮቱ በሚገባ እየተሳካ ነው | ዘመድኩን በቀለ ✔# የሙዳይምጽዋቱና ✔# የአስራትበኩራት እቀባውም እየተሳካና መስመሩን ይዞ እየሄደ ነው ። ✔በውስጥ መስመር እየደረሱኝ የሚገኙት ...
በጃዊ ባለፈው ሳምንት 37 የሚሆኑ አጋዚ ወታደሮች ተገድለዋል
›
ባንኮች ከ10 ሺህ ብር በላይ ወጪ እንዳያደርጉ እቀባ ተጥሏል፤ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ 2.3 ቢሊዮን ብር ደንበኞች ከባንኮች አውጥተዋል ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚደረግ በረራ ሁሉ በመከላከያ እውቅና እንዲሆን ተደርጓል...
Two Ethiopia opposition leaders arrested
›
Addis Ababa – Two Ethiopian opposition leaders have been arrested and held in detention for the last two weeks, their party said on Monda...
‹
›
Home
View web version