First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Wednesday, February 22, 2017
የዝዋይ ሃይቅ በኬሚካል በመበከሉ ህዝቡ ውሃውን እንዳይጠቀም ተከለከለ
›
ኢሳት ዜና :- በሆላንድ ዜጎች የተመሰረተውና ከፍተኛ መንግስታዊ ድጋፍ እንዳለው የሚነገርለት ሼር ኢትዮጵያ የአበባ እርሻ የሚጠቀምበት ኬሚካል የዝዋይ ሃይቅን በመበከሉ፣ ህዝቡ ውሃውን እንዳይጠቀም ተከልክሏል። ...
‘I’m allergic to my husband’
›
By Lucy Wallis BBC World Service Image copyright SCOTT WATKINS Image caption Johanna and Scott Watkins pictured together before she b...
Tuesday, February 21, 2017
የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የጸጥታ የሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ምርመራ ተጠየቀ
›
የብሪታኒያ መንግስት ለኢትዮጵያ የጸጥታና የዲፕሎማቲክ አባላት ስልጠና እንዲያገኙ የሚሰጠው የገንዘብ ድጋፍ ምርመራ እንዲካሄድበት የሃገሪቱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ጠየቀ። የብሪታኒያ የፓርላማ አባላት አቶ አንዳር...
በንፋስ ስልክ ክፍለከተማ ስር የሚገኙ ነዋሪዎች ግራ መጋባታቸውን ገለጹ
›
ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ በንፋስ ስልክ ክፍለከተማ አንዳንድ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ንብረታቸውን በ7 ቀናት ውስጥ አንስተው መሬቱን እንዲያስረክቡ ከሰበታ ከተማ አስተዳደር ደብዳቤ እንደተሰጣቸው እና በ...
ዶ/ር መረራ ጉዲና የሽብርተኝነት ክስ ተመሰረተባቸው
›
የካቲት ፲፮ ( አሥራ ስድስት )ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በእስር ላይ የሚገኙት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ፕሬዚደንት ዶ/ር መረራ ጉዲና ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ አቶ ጃዋር ሙሃመድ፣ ኢሳት እና ኦኤምኤን ቴሌ...
UK training Ethiopian Security among the headlines
›
65 Ethiopians to be whipped in Sudan for protesting at Ethiopian embassy
›
Citing report by Radio Dabanga , Ethiopian Satellite Television says a court in Khartoum sentenced 65 Ethiopians to be whipped for...
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ካደረጉ ኢትዮጵያውያን መካከል 500 ሲታሰሩ 65ቱ በግርፋት እንዲቀጡ ተወሰነ !!
›
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ ካደረጉ ኢትዮጵያውያን መካከል 500 ሲታሰሩ 65ቱ በግርፋት እንዲቀጡ ተወሰነ !! ኢሳት (የካቲት 13 ፥ 2009) በሱዳን ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባ...
ሰበር መረጃ ... የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ
›
ሰበር መረጃ ... የህወሀቱ ጄነራሎች ከሚንስትሮቻቸው ጋር ተሰብስበው እንደነበር.መረጃዋች ጠቆሙ! በስብሰባው ላይ ሜጀር ጄነራል ሐሰን ኢብራሂም እና ሜጀር ጄኔራል መሰለ በለጠ የተገኙ ሲሆን በአወያይ መደብ ላይ ጄኔራል ሲ...
Sunday, February 19, 2017
ደቡብ ሱዳንና ከኢትዮጵያ አንዱ የሌላው ሃገር ታጣቂ ቡድኖች እንዳያስተናገዱ የሚያደርግ ስምምነት ተፈራረሙ
›
ኢሳት በአዲስ አበባ ጉብኝትን እያደረጉ ያሉት የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚደንት ሳልባኪር ከኢትዮጵይ ጋር አንዱ የሌላው ሃገር ታጣቂ ቡድኖች እንዳያስተናገዱ የሚያደርግ ስምምነት መፈራረማቸውን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን አርብ ዘ...
Friday, February 17, 2017
አንጋፋዉ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በዘጠና ዓመታቸው አረፉ
›
ኢትዮጵያ በፋሺስት ኢጣሊያ በተወረረችበት ወቅት ለኢትዮጵያ ነፃነት አበክረዉ ይታገሉ ከነበሩት ከብሪታንያዋ ዶክተር ከሲልቪያ ፓንከርስት የሚወለዱት ሪቻርድ ፓንክረስት እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ከ1956 ጀምሮ የሚኖሩ...
Trump, Congress and the Push for Work Visa Reform: QuickTake Q&A
›
President Donald Trump may join members of Congress from both parties in trying to overhaul the visa programs used by corporations to...
‹
›
Home
View web version