First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Saturday, July 14, 2018
በግብጽ በሰው አካል ንግድ ላይ ተሰማርተው ተገኝተዋል ባላቸው 37 ግለሰቦች ላይ የእስር ቅጣት ማስተላለፉ ተሰማ
›
የግብጽ ፍርድ ቤት በሰው አካል ንግድ ላይ ተሰማርተው ተገኝተዋል ባላቸው 37 ግለሰቦች ላይ የእስር ቅጣት ማስተላለፉ ተሰማ። በሃገሪቱ የሚታተም አንድ ጋዜጣ ለንባብ እንዳበቃው የካይሮ ፍርድ ቤት በወንጀሉ ተ...
ሰማያዊ ፓርቲ ከአርበኞች_ግንቦት7ጋር አብሮ ከመስራት እስከ ውህደት ድረስ ለመስራት ፈቃደኛ ነው
›
ሰማያዊ ፓርቲ በተለይ በሕብረብሔራዊ አስተሳሰብና በሰላማዊ ትግል የሚታገሉ ድርጅቶች ጋር አብሮ ከመስራት ጀምሮ እስከ መዋሃድ የሚደርስ እርምጃ ለማከናወን ፈቃደኛ እንደሆነ ከዚህ ቀደም በስራ አስፈጻሚና በምክር ቤት ደ...
ልብወለድ የሚመስለው የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል !!
›
ልብወለድ የሚመስለው የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገድል !! * * * * * ለሀገራችን ሉዓላዊነት ለማስከበር በግንባር ቀደምትነት ተሰልፈው ታላቅ ገድል ከፈፀሙ በርካታ ጀግኖች መሀል አንዱ ነው፡፡ በፈፀመው ወደር ...
Friday, July 13, 2018
የሃሮማያ ዩንቨርስቲ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው፡፡
›
(ኢሳት ዲሲ–ሃምሌ 5/2010) ዩኒቨርሲቲው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ለመሃመድ አህመድ ቆጴ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥም ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መረጃ ሰጥቷል፡፡ ሃሮማ...
Thursday, July 12, 2018
አብዲ ኢሌ የፓርላማ አባሉን አሰሩ
›
( ኢሳት ዜና ሃምሌ 5 ቀን 2010 ዓ/ም ) ትናንት በክልሉ ለተፈጸመው የሰብአዊ መብት ጥሰት የቀድሞውን የደህንነት ሚኒስትር ተጠያቂ ያደረጉት የሶማሌው ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አብዲ ኢሌ፣ አቶ ጌታቸውን በተመ...
Eritrea withdraws troops from border with former foe Ethiopia
›
Eritrea has withdrawn its troops from the heavily militarised border with Ethiopia as a "gesture of reconciliation", the pro-...
የኤርትራው መሪ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ መንግስት አስታወቀ
›
የኤርትራው መሪ ቅዳሜ አዲስ አበባ እንደሚገቡ መንግስት አስታወቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 6 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አህመድ ሽዴ እንደተናገሩት ቅዳሜ የሚገቡት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ...
Wednesday, July 11, 2018
ለአ/አበባ ሀ/ስብከት ችግሮች አጣሪ ኮሚቴ ሰብሳቢው፣ ከሀገረ ስብከቱ ገቢ እንዲከፈላቸው የታዘዘው 50ሺሕ ብር እያነጋገረ ነው
›
መጋቤ ካህናት ኀይለ ሥላሴ ዘማርያም፣ የአጣሪ ኮሚቴው ሰብሳቢ ናቸው፤ ለኮንዶሚኒየም ግዥ የተበደሩትን መክፈል ስላቃታቸው ርዳታ ተፈቀደላቸው፤ ገንዘቡ የሚከፈላቸው ከሀገረ ስብከቱ ገቢ ላይ ሲኾን፣ማጣራቱ ግን ...
በቅርቡ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት ስልጣናቸውን የለቀቁት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
›
የህወሃት የደቡብ ክንፍ ቀኝ እጅ ተደርገው የሚቆጠሩት አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከግርብና እና የእንስሳት ሃብት ሚኒስትር ቦታቸው ለቀው በአምባሳደርነት ተሹመዋል። የግለሰቡ ከማእከላዊ ስልጣን መልቀቅ ህወሃት በደቡብ ክ...
ሐምሌ 5,2009 ጀምሮ በነበረው ህዝባዊ ሰልፍ በህወሓት አጋዚ ወታደር የተገደሉ የነጻነት ፋና ወጊዎቻችን
›
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩትና በውል አድራሻቸው ያልታወቁ እህት ወንድሞቻችን ሐምሌ 5 ጀምሮ በነበረው ህዝባዊ ሰልፍ በህወሓት አጋዚ ወታደር የተገደሉ የነጻነት ፋና ወጊዎቻችን ናቸው። ስመማቸውም እንደሚከተለው ነው:- ...
Ethiopian Splited Orthodox synods to meet for reconciliation, unification
›
by Engidu Woldie ESAT News (July 13, 2018) Abuna Merkorios One of the activities on the sidelines of Prime Minister Abiy Ahmed’s ...
በደብረማርቆስ አቶ በረከት ስምኦን ታይተዋል በሚል ጉዳት የጎዛምን ሆቴል ደረሰበት
›
የጎዛምን ሆቴል ባለቤት ለሕዝብና ለሃገር እጨነቃለሁ አሉ (ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 6/2010) በደብረማርቆስ አቶ በረከት ስምኦን ታይተዋል በሚል ጉዳት የደረሰበት የጎዛምን ሆቴል ባለቤት ከንብረታቸው ይልቅ ለሕዝብና ለሃ...
‹
›
Home
View web version