First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Friday, May 2, 2014
አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት
አንድነት በደራሼ ወረዳ ለሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ እውቅና አገኘ!! – የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት
በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፊታችን እሁድ ለሚያደርገው ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉ አስተዳደር እውቅና ሰጥቷል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ የወረዳውና የአካባቢው ነዋሪ እየደረሰበት የሚገኘውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት፣የመልካም አስተዳደር እጦትና የካድሬዎች ጭቆናን በይፋ የሚቃወምበት እንደሚሆን ፓርቲው አስታውቋል፡፡
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment