other links

Friday, May 30, 2014

የኢትዩዽያ ብሂራዊ አንድነት ግንባርመስራች ሳይንቲስት ዶር ቅጣው እጅጉ

የኢትዩዽያ ብሂራዊ አንድነት ግንባር መስራች የሆኑት ክቡር ሳይንቲስት ዶር ቅጣው እጅጉ ከተናገሩት ውስጥ የተወሰኑት ይህን ይመስላሉ ።
1, ራይ የሌለው ህዝብ ይጠፋል !!! ኢትዩዽያ ጠፍተናል ወይስ አልጠፋንም ???
2, እኔ በበኩሌ ኢትዩዽያዊነቲን አስመስክሪያለው ። አንድ ኢትዩዽያንን የሚሳደብ ሰው ናሳ ውስጥ የለም ።
3, መሰልጠን መሻሻል ተገቤ ነው በዓለም ፣
በአምሮ ነው እንጂ በልብስ እኮ አይደለም ።
ሸር በማድረግ ኢትዩዽያዊነትወን ያስመስክሩ እባክወትን ። እግዚአብሂር ኢትዩዽያን ይባርክ !!!


watch full video of NASA Scientist Kitaw Ejigu 

No comments:

Post a Comment