First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Friday, December 11, 2015
Breaking: People of Babbicha town in West Shawa kicked out police ወያኔ ከፊል ምእራብ ኢትዮጵያ ለቆ እየወጣ ነው
ባቢቻ፤ ምዕራብ ሸዋ: ከኢህአዲግ ታጣቂዎች እጅ ወጥታለች! ህዝቡ መናገሩን ቀጥሏል! ኢህአዲግ በቃህ!
ወያኔ ከፊል ምእራብ ኢትዮጵያ ለቆ እየወጣ ነው።
ባንቢቺ በምእራብ ሸዋ የምትገኝ ወደ ወለጋ መዳረሻ የምትገኝ ከተማ ስትሆን ህዝቡ የወያኔን ቅጥረኛ ኦፒዲዎ ካቢኔ አባላት ሲጠቀሙበት የነበረውን ቢሮዎች በመቆጣጠር ይመሩናል ያሏቸውን ሰውች በመምረጥ ህዝባዊ አስተዳዳሪ በማቋቋም የወያኔ ወንበር ጠባቂ ፌድራል ፖሊስና አጋዚጦር ወደከተማዋ እንዳይገባ ህዝቡ መንገዶችን ዘግቷል።
ወለጋ የባኮ ከተማ ህዝብ መከላከያ ሰራዊት ቢሰማራበትም ነቅሎ ወጥቶዋል።
ቀፎውን ሰብሮ የወጣንና ነፃነቱን የቀመሰ ህዝብ በመደብደብ በማስፈራራትና በመግደል ወደ ቀፎው መመለስ እንዲሁም እንደ በፊቱ ፀጥ ረጭ አድርጎ በባርነት መግዛት አይቻልም።
People of Babbicha town in West Shawa kicked out police and blocked both road entrances to the town.
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment