other links

Friday, January 15, 2016

የኦሮምኛ ዘፈን አቀንቃኝና የመብት ተሟጋቿ ሀዊ ተዘራ ህይወት አሳሳቢ ነው

የኦሮምኛ ዘፈን አቀንቃኝና የመብት ተሟጋቿ ሀዊ ተዘራ ህይወት አሳሳቢ ነው
=============
ሱሉልታ ላይ በተደረገ ሰላማዊ ተቃውሞ በወታደሮች ድብደባ የደረሰባት የኦሮምኛ ዘፈን አቀንቃኝና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የሆነችው ሀዊ ተዘራ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባት በመሆኗ ለህክምና ወደ ሆስፒታል ተወስዳለች ።

No comments:

Post a Comment