other links

Monday, July 4, 2016

በጎንደር መተማ ወረዳ ስናር አከባቢ በሱዳን ታጣቂዎችና በኢትዮጵያ ገበሬዎች መሃል ውጊያ ተደረገ።








ኢሳት ዜና

አሁን የደረሰን

ዛሬ ጠዋት በጎንደር መተማ ወረዳ ስናር አከባቢ በሱዳን ታጣቂዎችና በኢትዮጵያ ገበሬዎች መሃል ውጊያ ተደረገ። ከሱዳን 5 ታጣቂዎች ሲገደሉ በኢትዮጵያ በኩል 1 ሰው መሞቱ ታውቋል። ሱዳኖቹ ወደ ኋላ አፈግፍገዋል። በአከባቢው የነበረው የህወሀት ጦር ዝምታን መርጧል። ውጊያው የተቀሰቀሰው የሱዳን ታጣቂዎች የኢትዮጵያን ወሰን ተሻግረው የኢትዮጵያን ገበሬዎች የእርሻ ይዞታ በማቃጠላቸው እንደሆነ ለማወቅ ተችሏ

No comments:

Post a Comment