other links

Saturday, September 3, 2016

በባህር ዳር ንብረትነቱ አንድ የህውሓት ሠው የሆነ የአበባ ልማት በህዝቡ ሙሉ በሙሉ በእሳት ጋይቷል፡፡




በሌላ በኩል የህውሓት ባንዴራ ቀለም የተቀባችና የአግአዚ ልብስ የለበሠች አህያ የመለስ ዜናዊን ፎቶ ተሸክማ በከተማ ብቻዋን ስትዞር የአጋዚ ወታደሮች ከፒክአፕ ወርደው ለመያዝ ሲሯሯጡ ተስተውለዋል

No comments:

Post a Comment