First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Tuesday, October 4, 2016
ከአርባ ምንጭ ወደ ጨንቻ ወረዳ 48 ሰዎችን የጫነ የህዝብ አውቶብስ ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተቃጠለ
ከአርባ ምንጭ ወደ ጨንቻ ወረዳ 48 ሰዎችን የጫነ የህዝብ አውቶብስ ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተቃጠለ
በዛሬው እለት በቀን 27/1/09 ዓ.ም ከሰአት 8፡30 ከአርባ ምንጭ ወደ ጨንቻ ወረዳ 48 ሰዎችን የጫነ የህዝብ አውቶብስ ለተቃውሞ በወጡ ሰዎች ተቃጠለ ። በአደጋው ሰው ላይ አንዳችም ጉዳት አልደረሰም።ነገር ግን ይህ ተቃውሞ በከተማዋ እየተዛመተ ይገኛል
“ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ”
ጃዋር መሐመድ
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment