other links

Saturday, October 8, 2016

እብድ መስሎ የጎንደርን ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪን ሊያቃጥል ሲል በቁጥጥር ስር ዋለ

በጎንደር ከተማ ሽብር ላይ ተሰማርተው የነበሩት ሰወች እስካሁን 9 በቁጥጥር ስር ውለዋል ።
#ይህኛው ደግሞ በፎቶ እሚታየው እብድ መስሎ የጎንደርን ሞሐ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪን ሊያቃጥል ሲል በቁጥጥር ስር ውላል ።
~ የሚገናኝበት የነበረውን SIM ካርድ አኝኮ ውጦታል ።

No comments:

Post a Comment