First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Monday, December 5, 2016
አንድ ትልቅ የሰሜን ጎንደር ወታደራዊ መኮንን ትናነት ወያኔን ከዱ፣
አንድ ትልቅ የሰሜን ጎንደር ወታደራዊ መኮንን ትናነት ወያኔን ከዱ፣
የበርካታ ወረዳ አድማ በታኝ ፖሊሶች በኮማንድ ፖስቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል ከእነዚህም የመተማ፣ የምዕራብ አርማጭሆ እና የወገራ ወረዳ አድማ በታኞች ሲሆኑ በትናንትናው እለት አንድ ታዋቂ ወታደራዊ መኮንን ከመያዛቸው በፊት ከፋኝ የነጻነት ኃይልን መቀላቀላቸው ታውቋል። ለጊዜው ስማቸውን መግለጽ አስፈላጊ አልሆነም።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment