other links

Monday, July 24, 2017

በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ በተነሳ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ከ15 ሱቆች በላይ እና በሚሊዮኖች የሚገመት ንብረት ሙሉ በሙሉ ወደመ

በጉራጌ ዞን በቸሃ ወረዳ - እምድብር ከተማ 01 ቀበሌ ልዩ ስሙ ገበያ ሰፈር አካባቢ በተነሳው ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ከ15 ሱቆች በላይ እና በሚሊዮኖች የሚገመት ንብረት ሙሉ በሙሉ ወደመ ።
የቃጠሎው መነሻ ለጊዜው ያልታወቀ ሲሆን የሚመለከተው አካል ጉዳዩን አጣርቶ ምላሽ እንዲሰጣቸው ነዋሪዎቹ እየተማፀኑ ይገኛሉ ።

No comments:

Post a Comment