other links

Tuesday, March 20, 2018

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይደራደር” ሲል አሳሰበ



የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ዛሬ መጋቢት 11, 2010 ባወጣው መግለጫው ” “እንደሰጋነው አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሃገራችንን ችግር እያባባሰ ስለሆነ መንግስት አዋጁን አንስቶ ከሃቀኛ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ድርድር እንዲያካሂድና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር” አሳሰበ::
ድርጅቱ ከአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) በላከው በዚሁ መግለጫ ላይ ግድያና እስራት ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ማጋጨት እንዲቆም; የፖለቲካ እስረኞች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ; አሳታፊ የሆነ የድርድር መድረክ ተከፍቶ ለአገሪቷ ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ እንዲፈልግ መንግስትን ያሳሰበው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስን መግለጫ ይመልከቱት::

No comments:

Post a Comment