First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?
other links
(Move to ...)
Home
English news
Health news
ESAT
Technology
▼
Thursday, February 14, 2019
የኢሳት ባልደረቦች ወደ ኢትዮጵያ ተሸኙ
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሊቪዥንና ሬዲዮ ኢሳት ባልደረቦች ከአምስተርዳም፣ለንደንና ዋሽንግተን ዲሲ ወደ ኢትዮጵያ ዛሬ አሸኛኘት ተደረገላቸው።
ከዋሽንግተን ዲሲ የተነሱት የኢሳት ባልደረቦች ከዳላስ አይሮፕላን ማረፊያ ሲነሱ በኢትዮጵያውያን አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል።
አሸኛኘቱን በስፍራው ተገኝቶ ሲዘግብ የነበረውም ምናላቸው ስማቸው ስለ አሸኛኘቱ መረጃውን ሊያደርሰን እዚህ ስቱዲዮ ይገኛል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment