Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, April 22, 2017

A Marytyr deid in Gonder Doctors gave wrongly injection


His name is Tatek Bekele, and was the anti Ethiopiean govrnment Activist in North Ethiopia, Gonder. He is problemof Appendix is known to Doctors but they inject him anathesia that killed him.Image may contain: 1 person, standing and outdoorImage may contain: 1 person, suit and closeup

የነፃነቱ ፋና ወጊ ወጣት ታጋይ ታጠቅ በቀለ (ኩኩሻ) በሞት ተለየ። ጎንደር ሆስፒታል ውስጥ ለትርፍ አንጀት ህክምና ተብሎ የተሰጠው "ማደንዘዣ" ህይወቱን ቀጨው። ይህን በዝምታ አናልፈውም። የገቡበት ገብተን እናጣራዋለን።
እረፍት ሳያገኝ ለነፃነት እንደተንከራተተ አለፈ። የታጠቅን ህልፈት የዳባት ወጣት መቀበል ተስኖታል። ሃዘኑ መሪር ነው። ስርአተ ቀብሩ አሁን በዳባት መድሃኒአለም ቤ.ክ. እየተካሄደ ነው። በዳግሚያ ትንሳኤው ተለየን።
ለዳባት ህዝብ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። 

No comments:

Post a Comment

wanted officials