Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, April 19, 2017

“I’m not nervous” – Feyisa Lilesa | “The crowds are crazy” – Kenenisa Bekele ahead of Virgin Money London Marathon

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር፣
(ልያ ፋንታ)
ሁለቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኦሮምያ ክልል ያደጉ ፣ በኢትዮጵያዊ ባህል እና ዎግ በኦሮሞ ህዝብ እቅፍ ያደጉ ናቼው።
ሆኖም አንዱ ከግል ሆዱ ዉጭ የህዝብ መታሰር ፣መደብደብ ፣መፈናቀል እና አጠቃላይ ስቃይ የማይሰማው በእግሩ ለሆዱ እንደሮጠ የሚሞት ሲሆን።
ሌላው ወንድሙ ደግሞ ፣ ስለ ወገኑ ሲል የሚወዳትን ሀገሩን ጥሎ በሰው ሀገር እየተንከራተተ፣ በመንፈስ ሀገር ቤት እየሄደ፣ በእስር ቤት ያለውን የወገኑን ስቃይ እና ብሶት ባገኜው አጋጣሚ ሁሉ የሚያስተጋባ የህዝብ አንደበት የሆነ ወጣት ነው።
አቤት የእናት ሆድ ዥጉርጉር። ለሆዳሞች ማስተዋል ያድልልን እግዚአብሔር።



“The crowds are crazy” – Kenenisa Bekele ahead of Virgin Money London Marathon

No comments:

Post a Comment

wanted officials