Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, January 30, 2018

የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ጥቃት ያደረሰባቸው ማጠቃላያ ሪፖርት

የወሎ ዐማራ የሰሞኑ ጉዳይ ማጠቃላያ ሪፖርት (የእስካሁኑ ሒደት)
(ሙሉቀን ተስፋው)
የትግሬ ወያኔ አፈ ቀላጤዎች ዘርን መሠረት ያደረገ ጥቃት በወልዲያና በመርሣ ቆቦ አካባቢ እንደደረሰ ኡኡታቸውን ሲያሰሙ ሰንብተዋል፡፡ ዕውነታው ግን ሌላ ነው፡፡ የወሎ ዐማራ ጠላቱን በደንብ ለይቶ ነው ጥቃት ያደረሰው፡፡ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው ከትግሬዎች ንብረት በላይ የዐማራ ተወላጅ (ባንዶች) ንብረት ላይ ነው ጉዳት የደረሰው፡፡ ሁሉንም በዝርዝር ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡፡ በባንዳ ዐማሮች ላይ የተወሰደው እርምጃ አስተማሪ ይመስለኛል፡፡ ሰውን ያክል ነገር ገድሎ እስከማቃጠል ያደረሰው በደል ምን ቢሆን ነው ብሎ የማይጠይቅ አእምሮ መቼም ቢሆን ሊማር ስለማይችል ቀጣይ ተረኛ መሆኑ አይቀርለትም፡፡ ጠቅለል አድርገን ሪፖርቱን ስናየው በመርሳ ወረዳ ለሕዝብ ተብለው የተቋቋሙ ግን ምንም ያልፈየዱ የወያኔ መሥሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፡፡ ለመዘርዘር ያክል፤
1. የሀብሩ/መርሳ ከተማ ፍ/ቤት
2. የመርሳ ከተማ አስተዳደር ሁሉም ጽ/ቤቶች
3. ፋይናንስ ጽ/ቤት
4. ገቢዎች ጽ/ቤት
5. መሬት አስተዳደር ጽ/ቤት
6. አሰተዳደርና ፀጥታ ጽ/ቤት
7. የህዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽ/ቤት
8. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት
9. የመርሳ ከተማ ቀበሌ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት
በአጠቃላይ የከተማው መንግሥት ጽ/ቤቶች ሁሉም ወድመዋል፡፡
የወያኔ አገልጋይ ግለሰቦች ንብረት
1. በትውልድ ትግሬ የሆኑ ወያኔዎች 16 ቤቶች ተቃጥለዋል፡፡
2. በትውልድ ዐማራ የሆኑ የወያኔ አገልጋዮች 22 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል፡፡
3. ሲርንቃ ላይ ተጨማሪ የ2 የወያኔ አገልጋይ ቤቶችና 2 መኪናዎች ወድመዋል፡፡
4. ሊብሶና መሀል አምባ 2 ክሬቸር ተቃጥለዋል፡፡ የአሳማ እርባታውም ወድሟል፡፡
5. ቡሆሮ(09) ቀበሌ የባንዳዎች ቤት እና የእንስሳት ድርቆሽ ተቃጥሏል፡፡
6. ዙፋን አቦ(08) ቀበሌ የቀበሌ አስተዳዳሪው (ፈንታው ታደሰ) እና በእርሱ ዙርያ ያሉ እነ ይመር አልዩ፣ ታደሰ... እና የሌሎች ባንዳዎች ንብረትና ቤት ተቃጥሏል፡፡
7. ኩሌ እና ዳሪሞ(07)ቀበሌ የባንዳ ቤቶች እና መኖ ድርቆሽ ወድሟል፡፡
8. ነኒ በር እና ጭስ ቀዬ በርካታ ተሸከርካሪዎች ወድመዋል፡፡
ሕዝብ በወሰደባቸው እርምጃ የሞቱ ወያኔዎችና የወያኔ አገልጋዮች
1. የሀብሩ ወረዳ ፍ/ቤት ዋና ዳኛ እና ኃላፊ የሆነው አቶ ከፈለኝ የተባለ ባንዳ ባለቤቱ ወያኔ በመሆኗ ምክንያት በመርሳ ብዙ በደል ፈፅሟል፡፡ ከዚህም በዘለለ በባለቤቱ አይዞህ ባይነት ሀለት ሰዎችን ተኮሱ መቷል፡፡ በዚህም የተቆጣው ሕዝብ ተቀጥቅጦ እንዲሞት ሆኗል፡፡ የአስከሬኑ አመድ ከአንድ ቀን በኋለ ታፍሷል፡፡
2. የዚሁ ባንዳ ወያኔዋ ባለቤቱ በጊዜው የተረፈች ቢሆንም ጥር 21 ቀን 2010 ዓም ሞታለች፡፡
3. በሊብሶና መሀል አምባ 2 ባንዳዎች በተመሳሳይ በሕዝብ ተገድለዋል፡፡
በዚህ ሁሉ ሒደት የተከፈለ መስዋእትነት
1. 12 ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተሰውተዋል፤
2. ከ500 ዐማሮች (ከምንም የሌሉበት) ታስረው እየተሰቃዩ ይገኛል፡፡ (በነገራችን ላይ በተቃውሞ የነበሩ ሁሉም በሚባል መልኩ አልታሰሩም፤ አብዛኛዎቹ በአካባቢው ስለተገኙ ብቻ ሰለቫ የሆኑ ናቸው)
ዛሬ ያለበት ሁናቴ፤
1. ዛሬ የሀብሩና የመርሳ ሕዝብ እስረኞችን ለማስፈታት ወጥቶ ነበር፤ ሆኖም 2 ዐማሮች በአጋዚ ጥይት ተመተዋል፡፡
2. ወልዲያ የተጠራውን አድማ ተላልፈው ሱቆቻቸውን የከፈቱ ሰዎች ንብረት ተቃጥሏል፡፡
3. ከወያኔዎች ጋር በመሆን ሕዝብን ያስገደሉ ሰዎች ተለይተዋል፡፡
ቀጣይ ማሳሰቢያ፤
የሚከተሉት ሰዎች ከወሎ ዐማሮች ማሰጠንቀቂያ እንዲሰጣቸው መልእክት የተላለፈላቸው ናቸው፡፡ ሆኖም ማስጠንቀቂያውን ተላልፈው ቢገኙ ለሚወሰድባቸው እርምጃ ኃላፊነቱን እነርሱ ይወስዳሉ ማለት ነው፤ ምክሩ የዘመድ ቤተሰብ ወግ እንደሆነ ልብ ይሏል፡፡ የባንዳዎቹ ስም ዝርዝር፤
1. ፈንታየ ጥበቡ (የሀብሩ ወረዳ ክልል ምክር ቤት ተወካይ)
2. በሪሁን መኮንን
3. ሳጅን ዝናቤ (ከሁሉም የበለጠ ጠላት እንደሆነ ተሰምሮበታል)
4. ደሳለ ሹሙ
5. ዋሲሁን ሞላ
6. መርሳ ከንቲቫ ጸ ቤት ኃላፊ
7. ሻምበል (የቀድሞ የመርሳ ማዘጋጃ ቤት ኃላፊ)
8. ዳኛቸው እሸቱ
9. መንገሻ ይመር
10. አበበ ፈንታው (ተባባሪ)
ስለሆነም ከዚህ በላይ ስማቸው የተጠቀሱ ሰዎች ሊመከሩ እንደሚገባ ማስጠንቀቂያ ተላልፏል፡፡
Image may contain: sky and outdoor
Image may contain: outdoor

በቅርቡ ከወህኒ የወጡት ዶክተር መረራ ጉዲና በአምቦና በጊንጪ ከተሞች ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸው።

በቅርቡ ከወህኒ የወጡት ዶክተር መረራ ጉዲና በአምቦና በጊንጪ ከተሞች ከፍተኛ አቀባበል ተደረገላቸው።
በተለይ በአምቦ ስታዲየም በተካሄደው የአቀባበል ስለስርአት በመቶ ሺ የሚቆጠር ሕዝብ እንደታደመም ለማወቅ ተችሏል። ወደ አምቦ ባደረጉት ጉዞ በሌሎች የምዕራብ ሸዋ ከተሞች በተለይም በጊንጪ ከፍተኛ አቀባበል የጠበቃቸውና በአምቦ ስታዲየም የጀግና አቀባበል የተደረገላቸው ዶክተር መረራ ጉዲና ለሕዝቡ በተለይም ለወጣቱ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። 
ትግሉ እንደሚቀጥል ቃል የገቡት ዶክተር መረራ ጉዲና እስከ ፍጻሜው አብረን እንሁን ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር የሆኑት ዶክተር መረራ ጉዲና ባለፉት 27 አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። በተለይም የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስን ከመሰረቱበት ከ1988 ጀምሮ ላለፉት 22 አመታት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንዱ መሆናቸውም ይታወቃል።
ዶክተር መረራ ጉዲና የንጉሱን ስርአት በኋላም የደርግን ስርአት በመቃወም በመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ መኢሶን ውስጥ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል። በደርግ ስርአት በፖለቲካ ተሳትፏቸው ሳቢያም ለ7 አመታት ታስረዋል። ታላቅ ወንድማቸውም በኢትዮጵያ ሕዝብ ትግል ውስጥ ሲሳተፉ በደርግ መገደላቸውም ታውቋል። ታዋቂው ፖለቲከኛ ዶክተር መረራ ጉዲና በፖለቲካ ተሳትፏቸው ሳቢያ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንደከለከላቸው ማስረጃ ጠቅሰው ማሳወቃቸው ይታወሳል። ዩኒቨርስቲው ከመምህርነት በተጨማሪ ከተከራዩበትም ቤት እንዲወጡ አድርጓቸዋል። በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያሉ እንደገና ወደ ወህኒ መጋዛቸው ብዙዎችን አስቆጥቷል። አሁን ደግሞ በግፍ ከታሰሩበት መፈታታቸውን ተከትሎ ሕዝባዊ ድጋፍና ከበሬታ እየጎረፈላቸው ይገኛል።

በሰሜን ወሎ ውጥረቱ ተባብሷል። ደሴ፣ ኮምቦልቻና ሀይቅ ተጨማሪ የአጋዚ ወታደሮች እንዲሰማሩ ተደርጓል።

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 21/2010)
የወልዲያው ተቃውሞ ዳግም ተቀሰቀሰ።
መሀል ወልዲያ ዛሬ ጠዋት ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ሲደረግና የመንግስት ተቋማት ላይ ጥቃት ሲሰነዘር እንደነበርም ለማወቅ ተችሏል።Image may contain: one or more people, sky and outdoor
ከቀትር በኋላ በቤት ውስጥ የመቀመጥ የስራ ማቆም አድማ የተመታ ሲሆን ወልዲያ ሁሉ ነገር ከእንቅስቃሴ ውጭ ሆኖ እንደዋለም ታዉቋል።
ህዝባዊ አመጹ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው።
የመርሳ ከተማ አስተዳዳሪ መገደላቸውም ታውቋል።
በሲሪንቃ በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል። መንገዶች ተዘግተዋል። የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል።
የመርሳው ተቃውሞ ለሶስተኛ ቀን መቀጠሉም ይነገራል።
የሰሜን ወሎ ዋና ዋና መንገዶች በሙሉ ከአገልግሎት ውጪ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
ህዝቡ በጥምቀት በዓል የተገደሉትን ለመዘከር የሻማ ማብራት ስነስርዓት ላይ ነበር በወልዲያ አዳጎ አካባቢ።
ድንገት የመከላከያና የአጋዚ ሃይል አካባቢውን ወረረና ነገሮች ተቀያየሩ።
በተኩስ እሩምታ፣ በድብደባና ሩጫ አዳጎ ሰላማዊ አየሯ በቅጽበት ደፈረሰ።
ጠዋት ይህ በሆነ ከሰዓታት በኋላ መሃል ወልዲያ ፒያሳ የህዝብ አመጽ ፈነዳ።
የተገኘ የመንግስት ተቋም ላይ ርምጃ ተወሰደ። ከስርዓቱ ጋር ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦች ንብረት ላይም ጥቃት ተሰነዘረ።
አሁንም የህወሃት አገዛዝ ታጣቂዎች፣ የመከላከያና የአጋዚ ሰራዊት አባላት በበርካታ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ተጭነው መሃል ወልዲያ ላይ ሰፈሩ።
ያገኙትንም መደብደብ ጀመሩ። አንድ የኢሳት እማኝ ከወልዲያ እንደገለጸው የአጋዚ ሰራዊት የወሰደው የጭካኔ ርምጃ ቃል የሚገልጸው አይደለም።
መጀመሪያ ላይ በአስለቃሽ ጭስ ለመበተን የሞከረው የህወሀት ሃይል ህዝቡ ሲጠነክርበት ተኩስ መጀመሩን ነው ከደረሰን መረጃ ለማወቅ የተቻለው።
ህዝቡ በቁጣ በወሰደው ርምጃ የቀበሌ ጽህፈት ቤት አቃጥሏል። ከአገዛዙ ጋር ግንኙነት ያላቸው ግለሰቦች ንብረት ላይ ጥቃት ሰንዝሯል።
ከቀትር በኋላ በወልዲያ የነበረው ሁኔታ ሁለም ነገር ቀጥ ያለ ነበር።
መስሪያ ቤቶች፣ የንግድ ቦታዎች፣ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ተዘግተው የዋሉ ሲሆን በቤት ውስጥ የመቀመጥ አድማ መመታቱም ታውቋል።
የወልዲያ ህዝብ ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው በቀር የትኛውም የብአዴን አመራር እንዳይመጣ ሲል ማስጠንቀቁንም ለማወቅ ተችሏል።
በሌላ በጎብዬ ህዝብን ለመሰብሰብ የሞከረው የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ያለው አባተ ከህዝቡ ጥቃት ሊፈጸምበት እንደነበረ የገለጹ የኢሳት ምንጮች በከተማዋ ሽማግሌዎች እርዳታ ተርፎ ከከተማ እንዲወጣ መደረጉን ጠቅሰዋል።
በተያያዘ ዜናም ባለፈው ቅዳሜ በመርሳ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ ዛሬ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ቀጥሏል።
ከ13 ሰዎች በላይ የተገደሉባት መርሳ የህወሃት አገዛዝ ከፍተኛ የሰራዊት ሃይል በማከማቸት ህዝቡ ላይ የግፍ ርምጃ መፈጸሙን እንደቀጠለ የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ ነው።
በትላንትናው ዕለት የመርሳ ከተማ አስተዳዳሪ ተገድለዋል። በሲሪንቃ ትላንት ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ተከስቷል።
የአገዛዙ ደጋፊ ሚዲያዎችም የትላንቱን የሲሪንቃ አመጽ በስፋት ዘግበዋል። በሲሪንቃ በርካታ ተሽከርካሪዎች ተቃጥለዋል። መንገዶችም ተዘግተዋል፡፡
የትራንስፖርት አገልግሎትና የንግድ እንቅስቃሴዎች ተቋርጠዋል።
በመርሳ ከተማ ፍርድ ቤቶች፣ ሆቴሎችና ሱቆች እንደተቃጠሉና ለቁጥር የሚያዳግቱ የንግድ ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች መቃጠላቸውን ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል።
በመርሳ ወታደሮች ተሰብስበው በነበረበት ወቅት በተወረወረ ፈንጅ 18 ወታደሮች ጉዳት እንደደረሰባቸው መረጃዎች አመልክተዋል።
16 ወታደሮች ህክምና አግኝተው ከሆስፒታል ሲወጡ፣ ሁለት ወታደሮች ግን በጽኑ ቆስለው ወልድያ ልዩ ክትትል በሚደረግበት ክፍል ውስጥ ተኝተዋል።
በሰሜን ወሎ ውጥረቱ ተባብሷል። ደሴ፣ ኮምቦልቻና ሀይቅ ተጨማሪ የአጋዚ ወታደሮች እንዲሰማሩ ተደርጓል።

( የሬሳ ማድረቂያ ) መድሃኒት ነው ተብሎ በስህተት ወደወሎ ክፍለ ሀገር ተሰራጨ

እንደዚህ መረጃ ከሆነ ፤ በምስራቅ አማራ የተሠራጨው ፤ ሀይድሮጅን ፐር ኦክሳይድ ( ለቁስል ማጠቢያ የምንጠቀምበት )) ውስጡ ፤ ፎርማሊን ( የሬሳ ማድረቂያ ) መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ይህ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርስ ይችላልና መረጃውን ለሌሎች በማጋራት ወገኖቻችንን እንታደግ!!!#ኮምቦልቻ
#ደሴ
#ወልዲያ
#ሀይቅ
#ምዕራብ_ወሎ
#ቆቦ
#አላማጣ



No automatic alt text available.

ሰበር ዜና !! ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ ፡፡


ዛሬ ጥር 22 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 7:35 ሲሆን ተማሪዎች ህወሓት እየፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋ እና ግዲያ እንዲያቆም ቢጠይቁም ስርዓቱ አስነዋሪ ስራውን በመቀጠሉ እና በሰላማዊ መንገድ የቀረበውን ጥያቄ የህወሓት ወታደሮች በኃይል ለመጨፍለቅ በመሞከራቸው ጉዳዩ ወደ ግጭት አምርቶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው ፡፡የከተማው ሕዝብ ተማሪዎችን ከጨፍጫፊው ዘረኛ ህወሓት ለመታደግ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ፡ በሌሎች አካባቢዎች ያለውም የህብረተሰብ አካል ተቃውሞውን በመቀላቀል ላይ ይገኛል፡፡

በመተማ ዮሃንስ በቅርቡ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ የህወሃት ስብሰባ ተካሃደ

18 የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች እና የጦር አዛዦች በተለያዩ አካባቢዎች የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ስለሚከላከሉበት ሁኔታ መተማ ላይ መከሩ !!
የኢሳት አስታማማኝ ምንጮች እንደገለጹት በመተማ ዮሃንስ በቅርቡ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ተከትሎ 10 የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ለ5 ተከታታይ ቀናት ስብሰባ አካሂደዋል።
በሰብሰባው ላይ የተሳተፉት የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች፣ ከኮሎኔልነት በላይ ማዕረግ ያላቸው በሱዳን ድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ጦር አዛዦእ እንዲሁም በጭልጋ፣ አዘዞ፣ ደባርቅና አካባቢዋ የሚንቀሳቀሰው ጦር አዛዦች ናቸው። የስብሰባው ዋና አጀንዳ በተለያዩ አካባቢዎች የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን እንዴት መመከት አለብን የሚል እንደነበር የሚገልጹት ምንጮች፣ ስብሰባው በከፍተኛ ሚስጢር እና በወታደራዊ ጥበቃ የተካሄደ ነው።
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ አካባቢ የተከሰተውን ግጭት ለማብረድና የህዝቡን የትግል ተነሳሽነት ማቅዘቀዝ እንዴት ይቻላል በሚለው ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። የክልሉን ህዝብ ተነሳሽነት ለመቀነስ ትኩረት ሊያስቀይሩ የሚችሉ አቅጣጫዎችን መጠቀም፣ በተለይም ህዝቡ በቅማንት እና በአማራ ላይ ትኩረት እንዲያደርግ በማድረግ ከሰሜን ወሎ እንቅስቃሴ አይኑን እንዲያነሳ ስራዎችን መስራት ይገባል የሚል ሃሳብ በአማራጭነት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።
ትናንት ጥር 21 ቀን 2010 ዓም ደግሞ በከተማው ቦንብ ለወረወሩት ተቃዋሚዎች ገንዘብ አቀብለሃል፣ ቦንብ ገዝተህ ድርጊቱን ለፈጸሙት ሰዎች ሰጥተሃል የተባለ ተጠርጣሪ ተይዞ “ የግንቦት7 አባል ነኝ” ብለህ ተናገር ተብሎ ሲደበደብ ውሎአል። ወጣቱ ቦንቡን አለመወርወሩን ተናግሯል። “የወያኔ መንግስት በትጥቅ ትግል ካልሆነ በዲሞክራሲያዊ መንገድ እንደማይወርድ በማመኔ በትጥቅ ትግል የሚዋጉትን እደግፋለሁ” በማለት በድፍረት ተናግሯል።
የአማራ ክልል በጉዳዩ ላይ ዘገባ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ ነው፣ በተጠርጣሪውና በፖሊሶች መካከል የነበረው ቃለምልልስ ከባድ ነበር የሚሉት ምንጮች፣ የግለሰቡ ጥንካሬ የሚገርም ነበር ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

Monday, January 29, 2018

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ጀመሩ! ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተቀስቅሷል!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ጀመሩ!
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ትናንት ተቀስቅሷል!
ልዩ ሃይል/አጋዚ ጋር ግብግብ ገጥሟል!
ጥር 22 2010
ዛሬ ማክሰኞ ጥር 22 የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በወልድያ፣ ቆቦ፣ መርሳና ሌሎች ከተሞች ላይ ወያኔ እየፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋ በማውገዝ ነው። ወያኔ ሌባ ነው! የሚል ሞፈክር ጮክ ብለው እያሰሙ ነው። የተማሪው ተቃውሞ ዛሬ ከጧቱ 6:30 ጀምሮ በቴዎድሮስ ካምፓስ ነው የጀመረው። ተማሪዎቹን ለማፈን ከሚሞክሩ አጋዚዎች ጋር ግብግብ እንዳለና ተማሪው ባለው አቅሙ እራሱን ለመከላከል እየሞከሩ መሆኑ ተናግሯል። በተመሳሳይ መልኩ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተቃውሞውን ትናንት መጀመራቸው ታውቋል። በትናንትናው ዘገባችን እንደተገለፀው እሁድ እለት ደግሞ በጎንደር ስታድየም ህዝቡ ለወልድያ ያለውን አጋርነት አረጋግጦ በወያኔ ላይ ደግሞ ቁጣውን አሰምቷል።
ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተልነው ነው።
AsnakewAbebe
Image may contain: one or more people

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመድበው ገንዘብ ተቸገረ (ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010)


በኢትዮጵያ ያለው የውጭ ምንዛሪ እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ በመቀጠሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኤምባሲዎችና ለቆንስላ ጽህፈት ቤቶች የሚመድበው ገንዘብ መቸገሩ ታወቀ።
ኤምባሲዎቹ እየገጠማቸው ያለውን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለመቅረፍ በየሀገሩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በኢንቨስትመንት ማበረታቻና በቤት መስሪያ ቦታ እያግባቡ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ቤት እንዲልኩ ታዘዋል።
ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት የውጭ ምንዛሪ እየታየ ለኤምባሲዎቹ የበጀት ጉድለቱ እንደሚሸፈንላቸውም ተመልክቷል።
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ያላት የውጭ ምንዛሪ ክምችት ለሳምንታት ብቻ የሚበቃ እንደሆነ እየተገለጸ ባለበት በአሁኑ ወቅት መንግስት የውጭ ምንዛሪ እጥረቱን በብድርና የውጭ ቦንድ በመግዛት ለመሸፈን የሚያደርገው ጥረት አልተሳካም።
የሚሰጠው ብድርም ይሁን እርዳታ በሀገሪቱ ያለውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ዕጥረት የማይቀርፍ እጅግ አነስተኛ ሆኖ በመገኘቱ ከመድሃኒትና ነዳጅ ወጪዎች ባሻገር ሌሎች የወጭ ንግድ እቃዎችን ወደ ሀገር ቤት ለማስገባት ከፍተኛ ችግር መፈጠሩም ታውቋል።
ይህም በውጭ ሀገር ለሚገኙ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች በውጭ ምንዛሪ የሚመደበው በጀትም ላይ ተጽእኖ በማድረጉ ነው ኤምባሲዎቹ የውጭ ምንዛሪ እንዲያሰባስቡ ጥሪ የተደረገላቸው።
ቤት በማህበርም ይሁን በግል መመራት የሚፈልጉ፣ በግልም ይሁን በማህበር ሕንጻ መገንባት ለሚፈልጉ በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች በቂ ቦታዎች አሉ በሚል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንዲመዘገቡና የቅድሚያ ክፍያ እንዲከፍሉ የማግባባቱ ስራ ተጀምሯል።
ቤታቸውንም ሆነ ሕንጻቸውን ለመገንባትም ይሁን ለመጨረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር እንደሚያመቻችም ለተመዝጋቢዎቹ እንዲነገር መመሪያ ተላልፏል።
ሀገሪቱ ካለባት የውጭ ምንዛሪ እጥረት ባሻገር አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ ብር እንዳያትሙ የሰጠውን ማሳሰቢያ ተከትሎ የብር እጥረት በመኖሩ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችም በመቆማቸው ንግድ ባንክ ብድር ማመቻቸቱን ባለሙያዎች የማይታሰብ ሲሉ ይተቹታል።
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረቱ እየተባባሰ ከመቀጠሉ ጋር ተያይዞ የንግድ ሚዛኑ ይበልጥ እየተዛባ በመቀጠል ላይ መሆኑን የንግድ ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ።
ባለፉት 5 አመታት የታየው የንግድ ሚዛን መዛባት በከፍተኛ ደረጃ በመጨመሩም ታውቋል።
እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2012 8 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የነበረው የንግድ ሚዛን ልዩነት በ2016 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር ደርሷል።
ስልጣን ላይ ያለው መንግስት በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በተያዘበት በአሁኑ ወቅት በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ቤት እንዳይልኩ የሚቀሰቅስና በባለሙያዎች የተቋቋመው ግብረ ሃይል በውጭ ሀገር ተቋቁሞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል።
አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል የተባለው የባለሙያዎች ቡድን የውጭ ምንዛሪ በህጋዊ መንገድ መላክ ሰርአቱን ስለሚያጠናክር ሌሎች አማራጮችን በመጠቀም እንዲላክ ለማድረግ በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።
ከተቻለ እንዲያውም ለተወሰኑ ወራቶች ጨርሶ አለመላክ ስርአቱን ይበልጥ ፈተና ውስጥ እንደሚጥለው ግብረሃይሉ ይገልጻል።

Sunday, January 28, 2018

ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በአሜሪካ ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ ሕገ ውሳኔ በምክር ቤቱ ለድምጽ አሰጣጥ እንደሚቀርብ ታወቀ።

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 22/2010) 
ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በአሜሪካ ምክር ቤት የወጣው ረቂቅ ሕገ ውሳኔ በምክር ቤቱ ለድምጽ አሰጣጥ እንደሚቀርብ ታወቀ። ሕገ ውሳኔው ለድምጽ አሰጣጥ የሚቀርበው በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት መርማሪዎች በሀገሪቱ እየተፈጸመ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲያጣሩ እስከሚቀጥለው ወር ድረስ የማይፈቅድ ከሆነ ነው። የኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ከሌሎች የማህበረሰቡ ተወካዮችና ድርጅቶች ጋር በመሆን ትላንት ከአሜሪካ ምክር ቤት አባላትና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ተወካይ ጋ ኤች አር 128 ሕገ ውሳኔ ስለሚጸድቅበት መንገድ ተወያይተዋል። ውይይቱ በአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የአብላጫ ወንበር ያለው የሪፐብሊካን ፓርቲ መሪ ኬቨን ማካርቲ ከኢትዮጵያውያኑ ተወካዮች ጋር ተገናኝተው ለመነጋገር በጠየቁት መሰረት የተካሄደ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል። በቀጣዩ ወር ማለትም እስከ የካቲት 8 ድረስ በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የተባበሩት መንግስታት አጣሪ ቡድን በሃገሪቱ ገብቶ የተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን እንዲያጣራ ፍቃድ እንዲሰጥ ቀነ ገደብ ለማስቀመጥ ስምምነት ላይ መደረሱን የውይይቱ ተሳታፊዎች ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። አገዛዙ ለዚህ የማይተባበር ከሆነ ግን ኤች አር 128 በመባል የሚታወቀውና በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት እንዲከበርና የመብት ጥሰት የፈጸሙትን በሕግ ተጠያቂ የሚያደርገው ሕግ በአሜሪካ ምክር ቤት እንዲጸድቅ እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል። የሕገ ውሳኔው ዋና አዘጋጅ የሆኑት የምክር ቤቱና የውጪ ጉዳይ ኮሚቴ አባል ክሪስ ስሚዝ የተባበሩት መንግስታት መርማሪዎች ሙሉ ለሙሉ በፈለጉበት ቦታ ተንቀሳቅሰው የተፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዲያጣሩ አገዛዙ የማይፈቅድ ከሆነ ሕጉ በአስቸኳይ ይጸድቃል ብለዋል። ይህም ብቻ ሳይሆን ክሪስ ስሚዝ እንዳሉት በመብት ጥሰቱ ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦችን በአለም አቀፉ ማግንትስኪ የሰብአዊ መብት ሕግ መሰረት በሕግ እንዲጠየቁ እንደሚደረግ አስታውቀዋል። ሌላው የምክር ቤት አባል ማይክ ኮፍማን እንዳሉት ደግሞ አሜሪካ ለረጅም ጊዜ ከአገዛዙ ጋር ይላትን የጸጥታ ትብብር ሰበብ በማድረግ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ችላ ስትል መቆየቷ አግባብ እንዳልነበር ተናግረዋል። አገዛዙ ሕዝቡን እያሸበረ አሜሪካ ትብብሯን መቀጠሏ አግባብ አይደልም ሲሉ ተደምጠዋል። በኢትዮጵያ አሜሪካውያን ሲቪክ ካውንስል ተወካይ ዲያቆን ዮሴፍ ተፈሪ በበኩላቸው በውይይቱ ወቅት በምክር ቤቱ የአብላጫ ወንበር ያለው የሪፐብሊካን ፓርቲ መሪ ኬቨን ማካርቲ እንደተገኙና እሳቸውም በኢትዮጵያ ያለውን የመብት ረገጣ በቅርብ እንደሚከታተሉት ገልጸውላቸዋል። ኬቨን ማካርቲ ሕጉን የማስቆም ፍላጎት እንደሌላቸው ይሁን እንጂ አገዛዙ አንድ እድል እንዲሰጠው እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ብለዋል። በዚህም መሰረት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት መርማሪዎች ፍቃድ የማያገኙ ከሆነ ሕጉን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ ተደርሷል ብለዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ተወካይም አገዛዙ ለጥያቄው አዎንታዊ መልስ የሚሰጥ ከሆነ የኮሚሽኑ ባለሙያዎች ወዲያውኑ የማጣራት ስራቸውን እንደሚጀምሩ ተናግረዋል።

Wednesday, January 17, 2018

ሁለት የስውዲን ፓርላማ አባላት ለመንግስታቸው ጥሪ አቀረቡ






(ኢሳት ዲሲ–ታህሳስ 30/2010)



ኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን ግድያና የሰብአዊ መብት ጥሰት ችላ ከማንልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ሲሉ ሁለት የስውዲን ፓርላማ አባላት ለመንግስታቸው ጥሪ አቀረቡ።

አንድሬስ አስተርበርግና ማሪያ አንደርሰን የተባሉ የስዊዲን ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ጭፍጨፋ በቸልታ የምናየው ከሆነ አጠቃላይ የእርስ በርስ ጦርነት ሊከሰት ይችላል ሲሉ አስተጠንቅቀዋል።

የስውዲን መንግስትም አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ በሚል ጥያቄ ያቀረቡት አባላቱ ከዚህ በኋላ ከኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ ባዶ ተስፋ ጋር የምንተባበርበት ምንም ምክንያት የለም ብለዋል።

ሁለት የስዊዲን የፓርላማ አባላት ያቀረቡት ጥያቄ በሀገሪቱ ቴሌቪዥን የተላለፈው ዛሬ ነው።

ለፓርላማው የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በቀጥታ እንዲሁም ለስዊዲን መንግስት በተዘዋዋሪ ባስተላለፉት ጥሪ የኢትዮጵያን ጉዳይ ለፖለቲካ ፍጆታ በሚል በቸልታ ከማናልፍበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ብለዋል።

ባለፈው ታህሳስ ወር ብቻ በሀገሪቱ የተፈጸሙትን ግጭቶችና ግድያዎች ብንወስድ የኢትዮጵያ ሁኔታ ወደ አደገኛ አቅጣጫ እያመራ መሆኑን እንረዳለን ሲሉ ገልጸዋል የፓርላማ አባላቱ።

ለዚህም የገዢው ፓርቲ ባለስልጣን ንግግርን በምክንያትነት ይጠቅሳሉ።

የቀድሞ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ አማራና ኦሮሞ እሳትና ጭድ ናቸው ብለው በአደባባይ የተናገሩት በሀገሪቱ ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ሁለቱ ብሔረሰቦች መካከል ደም ለማፋሰስ መንግስት እቅድ እንዳለው የሚያሳይ መሆኑን ጠቅሰዋል።

ኢትዮጵያን እያስተዳደረ ያለው ገዢ ፓርቲ ያለምንም ተጠያቂነትና ሃላፊነት የውጭው አለም አብሮ መስራቱን የሚቀጥል ከሆነ የእርስ በርስ ጦርነት በሀገሪቱ መፈንዳቱ የማይቀር ነው ሲሉ አንድሬስና ማሪያ አስጠንቅቀዋል።

የስዊዲን መንግስት አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጣቸው የጠየቁት ሁለቱ የፓርላማ አባላት ከእንግዲህ ከዚህ መንግስት ጋር የሚደረገው ማንኛውም ግንኙነት እንዲፈተሽ ጥሪ አድርገዋል።

የስዊዲን መንግስት በኢትዮጵያ ምን እየተደረገ እንደሆነ ገዢውን ፓርቲ እንዲጠይቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ላለው ጭፍጨፋ ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ ጫና እንዲፈጥር የፓርላማ አባላቱ ጠይቀዋል።

ገዢው ፓርቲ ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞች እፈታለሁ ማለቱን የጠቀሱት የፓርላማ አባላቱ በባዶ ተስፋ አብረን የምንዘልቅበት ምንም ምክንያት የለም ብለዋል።

አሜሪካ እንኳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ፖሊሲ ለመለወጥ እየተዘጋጀች ባለችበት በዚህ ወቅት የስዊድን መንግስት ጉዳዩን በቸልታ ሊመለከተው አይገባም ሲሉ ጉዳዩን በአጽንኦት ገልጸዋል።

ስዊድን በአፋጣኝ የገዢው ፓርቲ የጭፍጨፋ ድርጊትን እንድታወግዝና ህጋዊ ምርመራ እንዲደረግ ግፊት እንድታደርግም ጠይቀዋል።
























Tuesday, January 16, 2018

ኦብነግ የህወሃት ወታደሮችን መግደሉንና ማቁሰሉን አስታወቀ



የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር /ኦብነግ/ከኢትዮጵያ መንግስት ወታደሮች ጋር ባደረገው ውጊያ በርካታ ወታደሮችን መግደሉንና ማቁሰሉን አስታወቀ።
የኦጋዴን የዜና ወኪል የኦብነግን አባል ጠቅሶ እንደዘገበው ውጊያው የተካሄድው ታህሳስ 30/2010 ነው።
በሁለቱ ወገኖች መካከል በተደረገው ውጊያ በመንግስት በኩል ማርጋገጫ ባይገኝም የመንግስት ወታደሮች መገደላቸውና መቁሰላቸው ተመልክቷል።
በጃሌሎ መንደር ተደረገ በተባለው በዚህ ውጊያ ከወታደሮቹ መገደልና መቁሰል በተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች፣ጥይቶችና የመገናኛ መሳሪያዎች መማረካቸው ተገልጿል።
በሁለቱ ወገኖች መካከል ተደረገ ስለተባለው ውጊያ ከገለልተኛ ወገን የተባለ ነገር የለም ።
ኦብነግ በተደጋጋሚ በኦጋዴን አካባቢ በህወህት ሰራዊት ላይ ጥቃት እየሰነዘረ እንደሚገኝ ይታወቃል።
ድርጀቱ ከዚህ ቀደም በነዳጅ ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ በነበረው የቻይና ኩባንያ ላይ ጥቃት በመሰንዘር 74 የኩባንያው ሰራተኞችን መግደሉ ይታወሳል።
ይህንንም ተከትሎ የህወሃት አገዛዝ በሶማሌ ክልል መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለመክፈት በሚል አካባቢውን ለአለማቀፍ መገናኛ ብዙሀንና የእርዳታ ድርጅቶች ዝግ በማድረግ የጅምላ ግድያና የሰብአዊ መብት ጥሰት መፈጸሙን የተለያዩ አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት ሪፖርት ማድረጋቸው የሚታወስ ነው።

አቶ አባይ ወልዱ ከትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትነት ተነሱ



በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ግምገማ ከስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት የተባረሩት አቶ አባይ ወልዱ ከትግራይ ክልል ፕሬዝዳንትነት ቦታቸውም በይፋ ተነሱ።
ሁለት የዞን አስተዳዳሪዎችም ከስልጣናቸው የተባረሩ ሲሆን የደህንነት ዋና ሃላፊው የአቶ ጌታቸው አሰፋ ወንድም ደግሞ የቢሮ ሃላፊ በመሆን ተሹመዋል።
በቅርቡ የሕወሃት ሊቀመንበር ሆነው የተሾሙት ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የትግራይ ክልልን በምክትል ፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ መመረጣቸውም ይፋ ሆኗል።
አቶ ደብረጺዮን ትግራይ ክልል በመመደባቸው በርሳቸው ምትክ የኢንፎርሜሽና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር እንደሚሾም ይጠበቃል።
የትግራይ ክልል ምክር ቤት አባል ያልሆኑት ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የትግራይን ክልል በምክትል ፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ የተወሰነው ፕሬዝዳንት ሆኖ የሚመረጥ ሰው የክልል ምክር ቤት አባል እንዲሆን ህግ ስለሚያስገድድ እንደሆነም ተገልጿል።
የምክር ቤት አባል ያልሆነ ሰው በየትኛውም ስያሜና ማዕረግ የአንድ ክልል መሪ መሆን ይችላል ወይ የሚለው ጥያቄ ከወዲሁ እያነጋገረ ነው።
አቶ አባይ ወልዱን ከምክትል ፕሬዝዳንትነት ያሰናበተው የትግራይ ክልል ምክር ቤት ስብሰባ ምክትላቸውን ዶክተር አዲስአለም ባሌማንም ዝቅ በማድረግ በካቢኔ አባላነት ብቻ ገድቧቸዋል።
የሰሜን ምዕራባዊ ትግራይ ዞን አስተዳደርን በማንሳት በምትካቸው አቶ ተክላይ ገብረመድህን የተባሉ ግለሰብ ሲሾሙ ለማዕከላዊ ትግራይ ዞን አስተዳዳሪነት ደግሞ አቶ ማሞ ገብረእግዚአብሔር የተባሉ ግለሰብ ተሹመዋል።
የደህንነት ሃላፊው ጌታቸው አሰፋ ወንድም ዳንኤል አሰፋ የፋይናንስና እቅድ ቢሮ ሃላፊ ሆነዋል።
በአቶ ስብሃትና ቡድናቸው ይደገፋል የሚባለው አዲሱ የሕወሃት አመራር ከላይ የጀመረውን ብወዛ ወደ ወረዳና ቀበሌ ያወልዳል ተብሎ እየተጠበቀ ነው።
ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነር ትግራይ/ህወሃት/ ከ2 ሺ የሚበልጡ ካድሬዎቹን በዚህ ሳምንት ለማወያየት በመቀሌ ስብሰባ የጠራ ሲሆን በሀገሪቱ ያሉ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት የተደረሰበትን ውሳኔ በተመለከተም ማብራሪያ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
እስረኞቹን የመፍታቱ ርምጃ የዘገየው በሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ደጋፊዎች የተፈጠረውን ጫጫታ ተከትሎ እንደሆነም መረጃዎች ጠቁመዋል።
የመቀሌውን የካድሬዎች ስብሰባ ተከትሎም እስረኞቹ ይለቀቃሉ ተብሎም ይጠበቃል።
ሆኖም ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞች ላለመፍታት የሕወሃት አመራር እያንገራገረ መሆኑንም ውስጥ አዋቂዎች ይገልጻሉ።

Monday, January 15, 2018

የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ለህወሃት አስደንጋጭ ሆኗል ተባለ



ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦን በተመለከተ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ይፋዊ ምላሽ መስጠቱ ሁኔታው ያስደነገጠው መሆኑን እንደሚያሳይ የዘመቻው አስተባባሪ ገለጸ።
አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው የውጭ ምንዛሪ እቀባ ዘመቻው ዋነኛ አላማ የሕወሃትን አገዛዝ በማዳከም የኢኮኖሚና የፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ መክተት ነው።
የአገዛዙ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ግን ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው የውጭ ምንዛሪ ለእርሳስና ለእስክሪብቶ የሚውል ነው በማለት ማናናቁን ምላሽ መስጠቱ ጉዳዩ እንዳሳሰበው ያመላክታል ብሏል ግብረሃይሉ።
አለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይልኩ እያስተባበረ ይገኛል።
ይህም ዘመቻ አላማው የአገዛዙን እድሜ በማሳጠር የሕዝብን መከራ ለማስቆም መሆኑን ነው የሚገልጸው።
እናም ዘመዶቻቸውን ለመርዳት፣ለንግድና ለግንባታ ወደ ሀገር ቤት የሚልኩትን የውጭ ምንዛሪ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን እንዲያቆሙ ተደጋጋሚ ጥሪ ሲያደርግ ቆይቷል።
እንደ ግብረሃይሉ ገለጻ ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት ምንዛሪ በተዘዋዋሪ መገድ ለሕወሃት አገዛዝ የአፈና መሳሪያ መግዣ የሚውል ነው።
ግብረሃይሉ ይህንኑ አስመልክቶም አዲስና የተጠናከረ የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ዘመቻ ጀምሯል።
ጉዳዩ ያሳሰበው የሕወሃት አገዛዝ ግን ዘመቻውን በማቃለል ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚገባው የውጭ ምንዛሪ ለእርሳስና ለእስክሪቢቶ ብቻ የሚውል ነው ሲል አጣጥሎታል።
የሕወሃት አገዛዝ በውጭ ጉዳይ ቃለቀባዩ በኩል ዘመቻውን ለመጣጣል ቢሞክርም አለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል ግን ምላሹ አገዛዙን እንዳበሳጨው ያሳያል ሲል መግለጫ አውጥቷል።
እንደ ግብረሃይሉ ገለጻ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ለዘመቻው ይፋዊ ምላሽ መስጠቱ ሁኔታው ያስደነገጠው መሆኑን ያመላክታል ነው ያለው።
እናም ዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን ይበልጥ ሃይላቸውን በማስተባበር የውጭ ምንዛሪ እቀባውን እንዲያጠናክሩ አለምአቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረሃይል ጥሪውን አቅርቧል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 3.6 ቢሊየን ብር ተበላሸበት


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰፋፊ እርሻዎች ካበደረው 5.6 ቢሊየን ብር ውስጥ 3.6 ቢሊየን ብር የተበላሸ ብድር ሆኗል ሲል አረጋገጠ።
ልማት ባንኩ ለሰፋፊ እርሻዎች መቀበል የጀመረውን የብድር ጥያቄም ማቆሙን አስታውቋል።
በአብዛኛው የትግራይ ተወላጆች ለተሰማሩበት የጋምቤላ የእርሻ ልማት የተሰጠው ብድር ከ63 በመቶ በላይ የተበላሸ ተብሎ የተሰረዘው ባለሀብቶቹ ተጠያቂ እንዳይሆኑ በሚል መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አካላት ይገልጻሉ።
የኦክላንድ የምርምር ተቋም በጋምቤላ የተሰማሩ ባለሃብቶች ከ70በመቶ በላይ የሚሆኑት የትግራይ ተወላጆች ናቸው ይላል።
ራሳቸው ባለሃብቶቹ በተወካያቸው አማካኝነት እንደተናገሩትም በአጋጣሚ የትግራይ ተወላጆች እንበዛለን ነው።
በአጋጣሚም ይሁን በእቅድ በጋምቤላና በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሰፋፊ እርሻዎች ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች የአንድ አካባቢ ተወላጆች በበላይነት የተቆጣጠሩት ስለመሆኑ በዓለም ዓቀፍ ተቋማት ሳይቀር ምስክርነት የተሰጠው ሆኗል።
በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ከ500 በላይ ለሚሆኑት ለእነዚህ ባለሀብቶች 5.6 ቢሊየን ብር ብድር መሰጠቱን መረጃዎች ያሳያሉ።
ይሁንና የተሰጠው ብድር ሳይመለስ የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንቱ ኪሳራ እንደገጠመው ተገለጿል።
በልማት ባንኩ የተደረገ አንድ ጥናት ላይ እንደተረጋገጠውም የእርሻ ኢንቨስትመንቱ ውድቀት ገጥሞታል።
ለዚህም የተለያዩ ምክንያቶች ቢሰጡም በዋናነት ባለሃብቶቹ የወሰዱትን ብድር በቀጥታ ለእርሻ ተግባር ከማዋል ይልቅ ግዙፍ ህንጻዎችን በመስራት እያከራዩ መሆናቸውን የሚያሳዩ መረጃዎች ሾልከው ወተዋል።
የአገዛዙ ልሳን የሆነው ሬዲዮ ፋና እንደዘገበው ከልማት ባንክ ከተወሰደው 5.6 ቢሊየን ብር ውስጥ 3.6ቱ ተበላሽቷል።
ማለትም ተበዳሪዎቹ የሚከፍሉት አይሆንም።
ይህም በመቶኛ ሲሰላ ከ63በመቶ በላይ እንደሚሆን ያመለክታል።
ልማት ባንኩ ከእንግዲህ ለሰፋፊ እርሻ ስራ የብድር ጥያቄ ያቆመው ለአንድ መሬት ሁለት ባለሀብቶች ተመዝግበው ሁለቱም ብድር በመውሰዳቸው እንደሆነም በዘገባው ተገልጿል።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሎ ሲጠበቅ በህወሀት አገዛዝ ጫና ጉዳዩ ተመልሶ ወደጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የሄደበት ምክንያትም ብድር ወስደው ያልመለሱ ባለሀብቶችን ከተጠያቂነት ነጻ ለማድረግ እንደሆነ የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል።
በፖለቲካዊ ውሳኔ ያለመያዣ ብድር የሚሰጠው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መነሻ ካፒታሉን ከ30 በመቶ ወደ 10በመቶ ዝቅ እንዲል መደረጉን ምንጮች ገልጸዋል።
ከዚህ ቀደም የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ድርጅት ኢፈርት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው ከ1ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ወደ ልማት ባንክ እንዲዛወር ተደርጎ በኋላም የተበላሸ ብድር በሚል እንዲሰረዝ መደረጉ የሚታወስ ነው።
ልማት ባንኩ ለኢፈርት እንዲሰረዝለት ካደረገው ብድር ሌላ በ2002 እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሰጠው 7.6 ቢሊየን ብር ብድር ውስጥ ኢፈርት 2.6 ቢሊየን መውሰዱን ለማወቅ ተችሏል።
በጋምቤላ የትግራይ ባለሀብቶች ለእርሻ ብለው የወሰዱትን ብድር በመቀሌና አዲስ አበባ ህንጻዎችን በመገንባትና ውድ ተሽከርካሪዎችን በመግዛት እንደተጠቀሙበት ኢሳት በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል።

Sunday, January 14, 2018

የአዲስ አበባ ወጣቶች የተቃዉሞ ወረቀቶችን ሲለጥፉና ሲበትኑ አደሩ !! BBN

በህወሃት አገዛዝ ተንገፈገፍን ያሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች የተቃዎሞ ወረቀቶችን ሲለጥፉና ሲበትኑ ማደራቸው ታወቀ። በዘር በሐማኖት ሳንለያይ ለተቃዉሞ ወጥተናል ያሉት ወጣቶች የአንድ ብሔር የበላይነት ያለበት አገዛዝ ህዝባዊ በሆነ ስርዓት እንዲቀየር ተግተን እንሰራለን ብለዋል። አገሪቷ ዉስጥ የተንሰራፋው ጭቆና እንዲያበቃ መልእክታቸውን ያስተላለፉት ወጣቶች ለነጻነት መጠማታቸውንና በጽኑ ለዉጥን ፈላጊ መሆናቸውን አሳውቀዋል።
ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ያደረጉትን ትግል በእስርና በግድያ ማፈን አይቻልም፣የህዝብ ዉክልናን ተቀብለው እስር ቤት ከሚሰቃዩት ወኪሎች ጎን እንቆማለን፣ ለነጻነት ለእኩልነት የሚደረግ ትግል ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችንም ነው፣ ኢትዮጵያ ወይም ሞት! ሲሉ ጠንከር ያለ መልእክት ለህወሃት መራሹ መንግስት ልከዋል።
የፌዴራል ፖሊስ የቄሮን ንቅናቄ አፍናለሁ ማለቱን አንቀብለም ያሉት የአዲስ አበባ ወጣቶች «የአዲስ አበባ ቄሮዎች መልእክት...በቅርብ ቀን አራት ኪሎ እንገናኝ» በማለት ገልጸዋል።መልእክታቸውንም በማስፋት «አዲስ አበባዎች ከተበደሉት የአማራና የኦሮሞ ወንድሞቻችን ጎን እንቆማለን ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
ቢቢኤን ተጨማሪ የቪዲዮና የምስል መረጃዎችን ከሰዓታት በሗላ ያቀርባል የአዲስ አበባ ወጣቶች መልእክት ፦
•በማሰር በመግደል የሙስሊሙን ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም!
• የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አሁንም ለረጅም ትግል ተዘጋጅተናል!
• የትግል መርሃችንና አንድነታችን ምንጊዜም የማንነታችን ጽኑ መሰረቶቻችን ናቸው!
• ግዙፍ ህዝባዊ ንቅናቄያችን በሓይል እርምጃ አይገታም!
• ውድ ኮሚቴዎቻችን ሆይ፡ ዛሬ በእስር ብትሆኑም ደማቅ ታሪካችሁ ዝንተአለም ደምቆ ይኖራል!
• ህዝበ ሙስሊሙ ትንኮሳ እንደማያደናቅፈው ሁሉ ሽንገላም አያማልለውም!
• ለነጻነት ለእኩልነት የሚደረግ ትግል ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችንም ነው!
• የአንድ ብሄር የበላይነት ያለባት ሃገር ማየት አንፈልግም!
• የአዲስ አበባ ቄሬዎች መልእክት በቅርብ ቀን አራት ኪሎ እንገናኝ!
• ድፍን ሀገር እስር ቤት ሆና እያለ እስር ቤቶች ዘግተናል ማለት ፌዝ ነው!
• አዲስ አበባዎች ከተበደሉት የአማራና የኦሮሞ ወንድሞቻችን ጎን እንቆማለን!
• ኢትዮጵያዊነት በኢትዮጵያዊነታችን ያገኘነው ነው!
• ኢትዮጵያ ወይም ሞት
• ዘረኝነት ይውደም!ኢትዮጵያዊነት ይለምልም!
• ከወያኔ ነጻ መውጫ ቀን ነገ ሳይሆን ዛሬ ነው ።

Saturday, January 13, 2018

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ሕይወት በደረሰ የጎርፍ አደጋ አለፈ



በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ።
በአደጋው ከሞቱት ውስጥ አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸው ታውቋል።
ከአፍሪካ ከተሞች በሕዝብ ብዛት በሶስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘውና 12 ሚሊየን ያህል ሕዝብ የሚኖርባት የኮንጎዋ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ ነዋሪዎች የአደጋው ሰለባ የሆኑት ለ5 ቀናት ያህል ሳያቋርጥ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እንደሆነም ታውቋል።
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ካለፈው ሳምንት ረቡዕ እስከ እሁድ ሳያቋርጥ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጉርፍ በከተማዋ የተለያዩ ስፍራዎች ቤቶችን እየጠረገ ሲወስድ ከደረሰው አደጋ ባሻገር ጎርፉ ባስከተለው የአፈር መንሸራተት ብዙዎች ሰለባ መሆናቸውም ተመልክቷል።
አልጀዚራ የሰለባዎቹ የቀብር ስነስርአት ላይ ያነጋገረው ባዲባንጋ የተባለ የኪንሻሳ ከተማ ነዋሪ በእህቱ ላይ የደረሰው አደጋ የከፋ እንደነበር ገልጿል።
“እጅግ በጣም አዝነናል እህቴ በዝናቡ ምክንያት አምስት ልጆቿን አጥታለች” ሲልም በቤተሰቡ ላይ የደረሰውን ጉዳት ዘርዝሯል።
በ24 ሰአት ውስጥ 182 ሚሊሜትር የተመዘገበበት ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በቀጥታ በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪ በከተማዋ የተስፋፋው የኮሌራ በሽታ ስጋትን ደቅኗል።
ድንበር የለሽ የሃኪሞች ቡድን እንዳስታወቀው ለወትሮው በሳምንት 20 ያህል የኮሌራ ህሙማን ይመዘገቡባት የነበረችው ኪንሻሳ ከጎርፉ አደጋ በኋላ የህሙማኑ ቁጥር ወደ 100 ከፍ ብሏል።
በአሁኑ ወቅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርዕሰ መዲና 450 ያህል የኮሌራ ተጠቂዎች ተመዝግበዋል።
45 ሰዎች ለሞቱበትና 5ሺ ያህል ሰዎችን ቤት አልባ ያደረገው አደጋን ተከትሎ በሀገሪቱ የሁለት ቀናት የሀዘን ቀን ታውጇል።
የሀገሪቱ መንግስት ለአደጋው ህገወጥ ሰፋሪዎችን ተጠያቂ አድርጓል።
በህገወጥ ግንባታዎች የውሃ መውረጃ ቱቦዎች መዘጋታቸው ለጎርፉ አደጋ ምክንያት ሆኗል ሲልም የተጠያቂነቱን ምክንያት አብራርቷል።

Wednesday, January 10, 2018

በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ተፈረደ ፡ እናም ቀጣዩ ህዝባዊው ትግል መቀጣጠል ብቻ ነው ህዝባችንን ነጻ የሚያወጠው!

በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ ተፈረደ ፡ እናም ቀጣዩ ህዝባዊው ትግል መቀጣጠል ብቻ ነው ህዝባችንን ነጻ የሚያወጠው!
[ወንድወሰን ተክሉ]
የፖለቲካ ምህዳሩን በማስፋትና በሀገሪቷ ውስጥ የተነሳውን አመጽን እንፈታለን የሚለውን ዲስኩር ባሰማን 9ኟ ቀኑ ላይ አንድም እስረኟን ሳይፈታ በአንጻሩም የኦፌኮ አመራር አባላት የሆኑትን አቶ በቀለ ገርባን እና ሶስት ተከሳሾችን የክስ ጉዳይ ላይ ሀሙስ በዋለው ችሎት የመከላከያ ምስክሮቻቸውን አላስፈላጊ ናቸው በማለት ውድቅ ካደረገባቸው በሃላ በችሎት መድፈር ብሎ የስድስት ወር እስር እንደፈረደባቸው ማወቅ ተችላል፡፡
ለእነ አቶ በቀለ በችሎት መድፈር 6 ወር ያስፈረደባቸው ተከሳሾቹ ለመከላከያ ምስክርነት የጠቆማቸው አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ፡አቶ ለማ መገርሳ፡አቶ አባዱላ ገመዳን ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡላቸው ጠይቀው ቴፍርድ ቤቱ ውድቅ ሲያደርግባቸው ባሰሙት ተቃውሞ ምክንያት ነው ተብላል፡
እነ አቶ በቀለ እና ባልደረቦቻቸው በችሎቱ የትግል ዘፈን በማዜም ተቃውሞዋቸውን በድፍረት ገልጸዋ፡
በችሎት የነበሩና በአግ7 አባልነት የተከሰሱ እስረኞች ደግፈው በማጨብጨባቸው በችሎት መድፈር የ 3 ወር እስራት ተፈርዶባቸዋል፡
በችሎት የነበሩ የእስረኞቹ ቤተሰቦች፡ደጋፊዎችና ባለጉዳዮች ሁሉ በእስረኞቹ ሁኔታ ልባቸው ተነክቶ ማልቀሳቸው ተገልጻል፡
የህወሃት ባለስልጣናት ዳንኪራ ከመቀሌ እያሳዩን ነው፡ የእኟን ወገኖች ሲያላቅሱ እያየን ነው፡
ይህ ስርዓት በሰዎች ስቃይ የሚደሰት ናዚና አሪዮስ ነው፡
ትግላችንን በማጠናከር በይበልጥ ማቀጣጠልና ማስጨነቅ አለብን፡
ህወሃት አይፈታም፡ ካልተጨነቀ የነጠቀንን መልሶ አይሰጥም፡ ወገኖቻችን እነ አቶ በቀለ ገርባ ግደሉን በማለት በግልጽ ተጋፍጠዋል፡ ማስተጋባት አለብን:

በሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ 4 የህግ ታራሚዎች በፖሊስ በጥይት ተደብድበው መገደላቸው ተገለጸ።


(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010)
በሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ 4 የህግ ታራሚዎች በፖሊስ በጥይት ተደብድበው መገደላቸው ተገለጸ።
ፖሊስ ሊያመልጡ ሲሉ ነው የተገደሉት ይላል።
የሲዳማ ሀርነት ንቅናቄ በግፍ ተገድለዋል ሲል ለኢሳት ገልጿል።
የሲዳማ ወጣቶች መብታቸውን በመጠየቃቸው በጅምላ እየታፈሱ መሆኑም ተገልጿል።
በሌላ በኩል በሲዳማና በወላይታ ወሰን ላይ ግጭት ለመፍጠር በህወሃት አገዛዝ የሚደረገውን ቅስቀሳ ህዝቡ እንዲያከሽፈው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ጥሪ አድርጓል።
ግድያው የተፈጸመው ታህሳስ 30 ሰኞ ዕለት ነው።
የእስር ጊዜያቸውን የጨረሱ እስረኞች በህግ አግባብ ለመፈታት ሲጠይቁ የተሰጣቸው ምላሽ ጥይት ነው ይላሉ ኢሳት ያነጋገራቸው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ሚሊዮን ቶማቶ።
አራቱ እስረኞች የአመክሮ መብታቸው እንዲከበርላቸው በተደጋጋሚ ይጠይቁ እንደነበርም ታውቋል።
ሆኖም ከእስር ቤቱ አስተዳደር ምንም ምላሽ ሳይሰጣቸው ቆይተዋል።
ያለፈው ሰኞ እዚያው በእስር ቤቱ የተኩስ እሩምታ ይሰማ ነበር ያሉት የኢሳት ምንጮ በኋላ ላይ አራት እስረኞች ተገድለው መገኘታቸውም ታውቋል።
ከፖሊስ አካባቢ እየተሰጠ ያለው ምላሽ እስረኞቹ ሊያመልጡ ሲሉ ተገደሉ የሚል ቢሆንም የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ግን አይቀበለውም።
በግፍ የተገደሉ ዜጎች ናቸው ሲል አስታውቋል።
ጉዳዩ የህዝብ ቁጣ እንዳይቀሰቅስ እንዲደበቅ በአካባቢው ባለስልጣናት ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው ተብሏል።
በሌላ በኩል በሲዳማ ጥያቄ የሚያነሱ ወጣቶች በጅምላ እየታፈሱ መሆናቸውን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታውቋል።
በተለይም ተምረው ተመርቀው ስራ ያጡ ወጣቶችን አመጽ ልታስነሱ ነው በሚል በጅምላ በመታፈስ ላይ መሆናቸውን ገልጿል።
ዶ/ር ሚሊዮን ቶማቶ ለኢሳት እንደገለጹት በቅርቡ ከወንዶ መልጌ፣ ቦና፣ በንሳና አርቤጎና ወረዳዎች በዲግሪና በሌሎች የትምህርት ደረጃዎች ተመርቀው ስራ በማጣት የተቀመጡ ወጣቶች ወደ አመጽ መግባታቸው አይቀርም በሚል ታፍሰው ተወስደዋል።
ለደኢህዴን 25ኛ ዓመት ክብረ በዓል ገጽታ ታበላሻላችሁ ተብለው ከሀዋሳ ከተማ ከ500 በላይ የኔ ቢጤዎችና ጎዳና ተዳዳሪዎች ወዴት እንደተወሰዱ ሳይታወቅ ወራት መቆጠሩን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በሲዳማና በወላይታ ወሰን ላይ በአገዛዙ የተቀነባበረ የእርስ በእርስ ግጭት እየተቆሰቆሰ በመሆኑ ህዝቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ጥሪ አድርጓል።
የወሰን ይገባኛል ጥያቄው በሀገር ሽማግሌዎች ጭምር መፍትሄ በተሰጠበት ሁኔታ በየጊዜው የግጭት ምክንያት እንዲሆን መፈለጉን ንቅናቄው አውግዟል።
ለአገዛዙ የስልጣን ዕድሜ ማራዘሚያ የሲዳማና የወላይታ ወንድማማች ህዝብ ኢትዮጵያዊ ጨዋነቱን ቅድሚያ በመስጠት የአገዛዙን ድብቅ አጀንዳ እንዲያከሽፈው ነው ሊቀመንበሩ ዶ/ር ሚሊዮን ቶማቶ የጠየቁት።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ፣ የሃይቲና የኤልሳልቫዶር ሀገራትን በማንቋሸሽ መናገራቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተቃውሞ ገጠማቸው


የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ፣ የሃይቲና የኤልሳልቫዶር ሀገራትን በማንቋሸሽ መናገራቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ።
ትራምፕ ከአፍሪካ የመወሰኛ ምክር ቤት አባላትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ውይይት ሀገራቱን ቆሻሻ ወይንም ውዳቂ ሲሉ መጥራታቸው በሲ ኤን ኤን ከተዘገበ በኋላ አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ተቀባብለውታል።
የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል።
የቀድሞው የሃይቲ ፕሬዝዳንት በአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ታሪክ ያልታየ ድንቁርና ሲሉ ትራምፕን አውግዘዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዲቪ ሎተሪ ፕሮግራም ተጠቃሚዎችን ቁጥር በመቀነስ ሃይቲንና ኤልሳልቫዶርን የመሳሰሉ ሀገራትን ሕገወጥ ስደተኞች ህጋዊ ሆነው በጊዜያዊነት መቆየት የሚችሉበትን ሁኔታ በተመለከተ እቅድ ቀርቦላቸዋል።
እንዲሁም በአሜሪካ ቁጥራቸው አነስተኛ የሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች የሚገቡበትን ሁኔታም በተመለከተ ዕቅድ ሲቀርብላቸው ከሃይቲና ከአፍሪካ ሀገራት ተጨማሪ ሰዎች ምን ያደርጉልናል፣ኖርዌይን ከመሳሰሉ ሀገራት እንጂ በማለት እቅዱን አጣጥለውታል።
የቀረበውን ሃሳብ ከማጣጣላቸውም በላይ የአፍሪካ፣የሰሜንና የማዕከላዊ አሜሪካ ሀገራትን ቆሻሻ ወይንም ውዳቂ ሲሉ መጥራታቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀስቅሷል።
ታዋቂው የአሜሪካ ቴሌቪዥን ሲ ኤን ኤን ምንጮችን ጠቅሶ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ትላንት ሀሙስ የተናገሩትን ከዘገበና ከተቸ በኋላ የፕሬዝዳንቱን ድርጊት የአሜሪካ ምክር ቤት አባላት ጭምር አወግዘዋል።
የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሩፔርት ኮልቪል “አሳፋሪና አስደንጋጭ” መግለጫ ሲሉ ዶናልድ ትራምፕን አውግዘዋል።
ዘረኛ ሲሉ የአሜሪካውን ፕሬዝዳንት የጠሩት ሩፔርት ኮልቪል ድርጊቱ ከአለም አቀፍ ሰብአዊ እሴቶች ተጻራሪ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
የሃይቲው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ላውረንት ሌሞዝ በአሜሪካ ታሪክ ያልታየ ድንቁርናና ክብረነክ ድርጊት ሲሉ የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል።
ከአሜሪካ ምክርቤት አባላትና ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚደረገው ተቃውሞ እየተጠናከረ በቀጠለበት ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቲውተር ገጻቸው ማስተባበያ ጽፈዋል።
እቅዱን በጠንካራ ቃላት የተቃወምኩ ቢሆንም ሀገራቱን ውዳቂ ብዬ አልጠራሁም ሲሉ አስተባብለዋል።

Tuesday, January 9, 2018

የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት ተቋረጠ






(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010)

ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ሆነበት የተባለውና ሁለት ጊዜ የተመረቀው የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት መቋረጡ ተገለጸ።

የህዝብ ቁጣ ይቀሰቀሳል በሚል ጉዳዩ በሚስጢር መያዙም ታውቋል።

በሌላ በኩል ጎንደርን ጨምሮ በአማራ ክልል በበርካታ ከተሞች የውሃና መብራት አገልግሎት መቋረጡ ታውቋል።

ከውሃና መብራት ሌላ ዘይትና ስኳር ከገበያ በመጥፋታቸው ህዝቡ በከፍተኛ ችግር ላይ እንደሚገኝ በደረሰን መረጃ ላይ ተመልክቷል።

የጎንደርን የውሃ ጥም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያረካል በሚል በአገዛዙ መገናኛ ብዙሃን ሲነገር የነበረው፣ ሁለት ጊዜም የምርቃት ስነስርዓት የተደረገለትና 525 ሚሊዮን ብር የተመደበለት የጎንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ውሃ በልቶት ቀርቷል።



ኢሳት ያገኘው መረጃ ላይ እንደተመለከተው በ2007 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው።

ወቅቱ ደግሞ የህዝብ አመጽ የተቀጣጠለበት ሲሆን የአገዛዙ ዓላማ አመጹን ያበርዳል በሚል በችኮላ የታቀደ እንደነበረም ለማወቅ ተችሏል።

በሁለት ዓመት ውስጥ ያልቃል የተባለው ይህ ፕሮጀክት ያለበቂ የአፈርና የመልከዐምድር ጥናት መካሄዱን ምንጮች ገልጸዋል።

ከቆላድባ አካባቢ ካለው መሬት ላይ ውሃ ላማውጣት የተጀመረው ፕሮጀክት አዘዞ መድረስ አቅቶት፡ ጎንደርን በሩቅ ትቶ መቆሙ ታውቋል።

ውሃው ወደላይ ከመውጣት ይልቅ ወደታች መሬት ውስጥ ሰርጎ የሚገባ መሆኑ የታወቀው ቁፋሮ ተካሂዶ ግንባታው ከተጋመሰ በኋላ መሆኑን የጠቀሱት ምንጮች ጉዳዩ የህዝብ ቁጣ እንዳያስነሳ በሚል እንዲደበቅ መወሰኑንም ገልጸዋል።

ጎንደር ውሃ ሳታገኝ የፕሮጀክቱ ምርቃት ሁለት ጊዜ የተከናወነ ሲሆን በክልሉ ማስሚዲያና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን መተላለፉ ታውቋል።

የሃይል እጥረት በመግጠሙ የውሃ ስርጭቱ አልተጀመረም የሚል ምክንያት በመንግስት በኩል በመቅረብ ላይ ነው።

ይሁንና 525 ሚሊየን ብር የወጣበት የውሃ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ የከሸፈ መሆኑን ለኢሳት በደረሰው መረጃ ላይ ተመልክቷል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች የመብራትና የውሃ እጥረት በመከሰቱ ህዝብ ከፍተኛ ችግር ላይ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

በጎንደር፣ ወረታ፣ ባህርዳር፣ ወልዲያና ደብረማርቆስ የተከሰተው የውሃና የመብራት እጥረት የህዝቡን የመኖር ህልውና አደጋ ውስጥ መክተቱን መረጃዎች ያመለክታሉ።

በተለይም በወረታ ከተማ የውሃ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ የተቋረጠ መሆኑ ታውቋል።

የወረታ ከተማ ነዋሪ ቁጣውን ለመግለጽ እየተዘጋጀ ሲሆን የአገዛዙ ታጣቂዎች የህዝቡን ተቃውሞ ለማፈን ከወዲሁ በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸውን ከደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል።

በየከተማው የተከሰተውን የውሃና የመብራት እጥረት ለመቅረፍ በአገዛዙ በኩል ምንም ዓይነት ርምጃ እየተወሰደ አለመሆኑም ታውቋል።

በአሁኑ ጊዜ የህወሀት አገዛዝ መሰረታዊ የሆኑ ፍጆታዎችንና አገልግሎቶችን ማቅረብ የተሳነው መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ።

ከዚያ ይልቅ ብሶት የሚያሰማውን ህዝብ በሃይል ለማፈን የሰራዊትና የደህንነት አቅሙን በማጠናከሩ ላይ መጠመዱን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል።

ከውሃና መብራት ሌላ ዘይትና ስኳር ከገበያ መጥፋታቸውም ታውቋል።

ለቀላል ህክምና የሚሆኑ መድሃኒቶች ከመደብሮች በመጥፋታቸው በህሙማን ላይ ከፍተኛ አደጋ መደቀኑንም ከተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በሚደርሱን መረጃዎች ላይ ተመልክቷል።

አገዛዙ ለመድሃኒት መግዣ የሚሆን የውጭ ምንዛሪ እያጠረው በመሆኑ በቀጣይ አደጋው የከፋ ሊሆን እንደሚችልም ይነገራል።










Monday, January 8, 2018

በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው

በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 1/2010)
ሱዳን ደሴቷን ለቱርክ መስጠቷን ተከትሎ በግብጽና ሱዳን መካከል የተጀመረው ውዝግብ መቀጠሉ ተሰማ።
ግብጽ ወታደሮቿን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የኤርትራ ድንበር ላይ ማስፈሯ የተገለጸ ሲሆን ሱዳንም ከኤርትራ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ሙሉ በሙሉ ዘግታለች።
ለግብጽና ሱዳን ውዝግብ መንስኤ የሆነው የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሪስፕ ጣይብ ኤርዶጋን ባለፈው ታህሳስ በሱዳን ያደረጉትን ጉብኝት ተከትሎ በሁለቱ መንግስታት መካከል የተደረገው ስምምነት ነው።
ሱዳን ነጻነቷን ካገኘችበት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1956 ወዲህ ሱዳንን ሲጎበኙ የመጀመሪያው ናቸው የተባሉት የቱርኩ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን ከሱዳን መንግስት ጋር በርካታ ስምምነቶችን ያደረጉ መሆናቸውም ታውቋል።
ለውዝግቡ መነሻ የሆነውም ሱአኪን የተባለችው የሱዳን ደሴት በጊዜያዊነት ለቱርክ መሰጠቷ ነው።
በስምምነቱ ቱርክ ደሴቷን ለቱሪዝም ምቹ ለማድረግ እንደተረከበች ቢገለጽም የግብጽና የሳውዳረቢያ መገናኛ ብዙሃን ግን ድርጊቱን በማውገዝ ደሴቷ ለቱርክ ወታደራዊ ሰፈር ልትሆን ነው ሲሉ ጽፈዋል።
በሳውዳረቢያ የሚገኘው የሱዳን ኤምባሲ ስምምነቱ የአረብ ሀገራትን ጸጥታ የሚጎዳ አይደለም በማለት አስተባብሏል።
ሆኖም ሱአካን ደሴት የሱዳን እንጂ የማንም አለመሆኑ ደግሞ ሊታወቅ ይገባል በማለት በገዛ መሬታችን ምን አገባቸው የሚል ምላሽ ሰጥቷል።
ግብጽም ይህንን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ኤርትራ ወደሚገኘው የዩናይትድ አረብ ኤምሬት ጦር ሰፈር በመላክ ኤርትራ ከሱዳን ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ላይ ሰራዊቷን ማስፈሯ ተመልክቷል።
ግብጽ ሰራዊቷን ወደ ኤርትራ መላኳን ተከትሎ ሱዳን በካይሮ የሚገኙትን አምባሳደሯን የጠራች ሲሆን አንድ የሱዳን ከፍተኛ ባለስልጣን ግብጽን በመወንጀል መግለጫ ሰጥተዋል።
እኚህ የሱዳን የድንበር ቴክኒካል ኮሚቴ ሊቀመንበር አብዱላሂ አልሳዲቅ ግብጽ ወደ ቀጥተኛ ወታደራዊ ግጭት እየወሰደችን ነው በማለትም ካይሮን ተጠያቂ አድርገዋል።
ሱዳን አምባሳደሯን ከመጥራትና ድርጊቱን ከማውገዝ ባሻገር ከኤርትራ ጋር ያላትን ድንበር ሙሉ በሙሉ በመዝጋት በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቿን ወደ ድንበር አስጠግታለች።
ወትሮውንም አንደኛቸው የሌላኛውን ተቃዋሚ ይደግፋሉ በሚል የሚወነጃጀሉትን ግብጽና ሱዳንን የቱርክ በአካባቢው መከሰት ይበልጥ ውጥረት ውስጥ አስገብቷቸዋል።
የሱዳን ሱአኪን ደሴትን በስምምነትና በጊዜያዊነት የወሰደችው ቱርክ በየመን ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት በሳውዲ ከሚመራው ሃይል ጋር እንደ ግብጽ ሁሉ በአጋርነት የቆመች ቢሆንም በመሀመድ ሙርሲ ላይ ተካሄደውን መፈንቅለ መንግስት በማውገዟ ከግብጽ ጋር ጤናማ ግንኙነት የላትም።
በግብጽ በዲሞክራሲያዊ ምርጫ አሸንፈው ስልጣን የያዙት ፕሬዝዳንት መሀአድ ሙርሲ በጄኔራል አብድል ፈታህ አልሲሲ በተመራ መፈንቅለ መንግስት ተባረው በወህኒ ቤት እንደሚገኙ ይታወቃል።
በታህሳስ ወር ላይ እየከረረ የመጣውን የግብጽና የሱዳን ውዝግብን ተከትሎ ግብጽ በአባይ ውሃ ላይ የሚደረገው ድርድር ሱዳንን ባገለለ መልኩ እንዲሆን ኢትዮጵያን መጠየቋ የተዘገበ ቢሆንም ግብጽ አልጠየኩም ስትል አስተባብላለች።
ሱዳን በበኩሏ የሀገሪቱን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሌተናል ጄኔራል ኢሚድ አልዲንን ወደ ኢትዮጵያ የላከች ሲሆን ጄኔራሉ ከጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር መነጋገራቸውም ታውቋል።

ሰላም ባስና ዳሽን ቢራ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰባቸው


(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010)
በኢትዮጵያ የተከሰተውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በተጠራ አድማና ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ሰላም ባስና ዳሽን ቢራ አስታወቁ።
የቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት ያነጋገራቸው የሁለቱ ድርጅቶች ሃላፊዎች እንዳሉት በአድማውና በጥቃቱ ምክንያት ከኪሳራ ባሻገር ህዝቡ በአገልግሎታችን እንዳይጠቀም ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጥሯል።
ሰላም ባስ በአራት መስመሮች አገልግሎት ማቋረጡን ሲያሳውቅ ዳሽን ቢራ በተለይ በባህርዳር ከፍተኛ የተቀባይነት ቀውስ እንደገጠመው ገልጿል።
ለቢቢሲ አማርኛ ቃለ መጠይቅ የሰጡት የሰላም ባስ አገልግሎት ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ሀጎስ አባይ ባለፉት ሁለት ዓመታት በተፈጠረው ችግር ምክንያት ህዝቡ በሰላም ባስ ለመጠቀም ፍራቻ አድሮበታል።
በዚህም ምክንያት የገቢ መቀነስ ታይቷል ሲሉ ገልጸዋል።
በቅርቡ ወደቁልቢ ገብርዔል በመጓዝ ላይ በነበሩ አራት የሰላም ባስ አውቶብሶች ላይ ጥቃት ተሰንዝሮ መስታወቶቻቸው መሰባበሩን አቶ ሀጎስ አስታውሰዋል።
ሁለት የሰላም ባሶች በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢዎች መቃጠላቸውንም ስራ አስኪያጁ ጠቅሰዋል።
ሰላም ባስ በመላ ሀገሪቱ በ17 መስመሮች አገልግሎት እንደሚሰጥ የተናገሩት አቶ ሀጎስ በተፈጠረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ ምክንያት የአራቱ መስመሮች አገልግሎት መቋረጡን ገልጸዋል።
በዚህም መሰረት በሀረር፣ ድሬዳዋ፣ ጂጂጋና አሶሳ መስመሮች ሲሰጥ የነበረው አገልግሎት ካለፉት ሶስት ወራት ወዲህ መቋረጡን ለማወቅ ተችሏል።
በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች ችግር አልገጠመንም ብለው መናገር ያልደፈሩት አቶ ሀጎስ አባይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አልደረሰብንም በሚል አልፈውታል።
በጎንደር ህዝባዊ ተቃውሞ በተቀሰቀሰ ጊዜ በርካታ የሰላም ባስ አውቶብሶች ጥቃት የተሰነዘረባቸው መሆኑ ይታወሳል።
በቅርቡም በወሎ ኡርጌሳና በሰሜን ሸዋ አጣዬ መስመር ተመሳሳይ ጥቃትና እገታ በሰላም ባስ ላይ መደረጉን መዘገባችን የሚታወስ ነው።
ስራ አስኪያጁ አቶ ሀጎስ አባይ በገቢ ደረጃም ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጸዋል።
ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጻር በዘንድሮ ገቢያችን መቀነሱን አውቀናል ብለዋል።
ሰላም ባስ ከኢትዮጵያ ህዝብ በተዘረፈ ገንዘብ የተቋቋመው የትግራይ መልሶ ማቋቋሚያ ድርጅት ኢፈርት ንብረት በመሆኑ በመላ ሀገሪቱ አድማ እንደተጠራበት ይነገራል።
አቶ ሀጎስ ግን ያስተባብላሉ። በአክሲዮን የሚተዳደር ድርጅት ነው በማለት።
በሌላ በኩል በባህርዳር ከተማ በአንድ ቀን ከ60 በላይ ዜጎች በአጋዚ ሰራዊት መገደላቸውን ተከትሎ አድማ የተጠራበት ዳሽን ቢራም ተመሳሳይ ቀውስ እንደገጠመው እየተነገረ ነው።
የፋብሪካው ምክትል ስራአስኪያጅ አቶ ሙሉጌታ ማሩ ለቢቢሲ አማርኛ እንደተናገሩት ዳሽን ቢራ በተለይ በባህርዳር ከፍተኛ ተጽዕኖ ተፈጥሮበታል።
ኪሳራ ባይገጥመንም ከባለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር ትርፋችን ቀንሷል ብለዋል አቶ ሙሉጌታ።
ለጥይት መግዣ ገንዘብ አንሰጥም በሚል አገልግሎታችን ላይ አድማ መመታቱ ተገቢ አይደለም ያሉት አቶ ሙሉጌታ እንደሌሎች ድርጅቶች ለመንግስት የምንክፍለው ግብር ብቻ ነው ሲሉም አስተባብለዋል።
በአማራ ክልል ዳሽን ቢራ የሚያዘጋጃቸው የሙዚቃ ዝግጅቶች በተደጋጋሚ አድማ ተመቶባቸው የተቋረጡ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል።
ቢቢሲ አማርኛ ያነጋገራቸው አንድ የባህርዳር ነዋሪ እንዳሉት በባህርዳር ዳሽን ቢራ መጠጣት አደጋ አለው።

wanted officials