Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, January 30, 2018

ሰበር ዜና !! ጎንደር ዩኒቨርስቲ ቴድሮስ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ ፡፡


ዛሬ ጥር 22 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 7:35 ሲሆን ተማሪዎች ህወሓት እየፈፀመ ያለውን ጭፍጨፋ እና ግዲያ እንዲያቆም ቢጠይቁም ስርዓቱ አስነዋሪ ስራውን በመቀጠሉ እና በሰላማዊ መንገድ የቀረበውን ጥያቄ የህወሓት ወታደሮች በኃይል ለመጨፍለቅ በመሞከራቸው ጉዳዩ ወደ ግጭት አምርቶ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው ፡፡የከተማው ሕዝብ ተማሪዎችን ከጨፍጫፊው ዘረኛ ህወሓት ለመታደግ እየተንቀሳቀሱ ሲሆን ፡ በሌሎች አካባቢዎች ያለውም የህብረተሰብ አካል ተቃውሞውን በመቀላቀል ላይ ይገኛል፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials