Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, May 11, 2017

Ethiopian Singer is Number One On Billboard World Albums Chart



ኢትዮጵያ” ሲል የሰየመውን አልበሙን ባለፈው ሳምንት ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያበረከተው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መነጋገሪያነቱ አሁንም አልበረደም፡፡ ከአምስት ዓመት ቆይታ በኋላ ይዞት የመጣው አልበም በቢልቦርድ የሙዚቃ ሰንጠረዥ በዓለም ሙዚቃ ዘርፍ በቁንጮነት ተቀምጧል፡፡ በኢንተርኔት አልበሞችን በሚሸጡ ድረ ገጾችም በከፍተኛ ቁጥር ከተገዙት ተርታ ተመድቧል፡፡ ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ ላይ የጫነው ነጠላ ዜማው ተመልካች ብቻ ሶስት ሚሊዩን ተሻግሯል፡፡ ቴዲ አፍሮ ከአሜሪካ ድምጿ (ቪኦኤ) ጽዮን ግርማ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ሰፋ ያሉ ምላሾችን ሰጥቷል፡፡
የቃለ ምልልሱን ሙሉ ክፍል አዳምጡ።

https://www.facebook.com/voaamharic/?hc_ref=SEARCH&fref=nf

No comments:

Post a Comment

wanted officials