Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, December 31, 2013

ማኅበረ ቅዱሳን ሲምፖዚየሙን በስም በማደናገር የካናዳ እና የአከባቢውን ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በሆኑት አቡነ ማትያስ በጸሎት ከፈተ


በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ዋና ክፍል የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ መርሐ ግብር “ግብረ ፊልጶስ” የተሰኘ ሲምፖዚየም ታኅሣሥ 12 እና 13 ቀን 2006 ዓ.ም. በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ሲካሄድ በቦታው መገኘት የነበረባቸው ብጹእ አባታችን ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሆነው ሳለ በማይታወቅ ምክንያት በሚል ሲኖዶሱ የካናዳ እና የአከባቢውን ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑትን አባታችንን አቡነ ማትያስን በተመሳሳይ የጵጵስና ስም በማስቀመጥ ሲምፖዚየሙ በጸሎት እንዲከፈት ተደርጓል::ሲምፖዚየሙ የተከፈተው ምእመናንን ለማደናበር ከፓትርያርኩ ጋር ከፈመሳሳይ ስም ባላቸው ሊቀጳጳስ ነው::

አስተያየት ሰጪዎች ይህንን ከአከባቢው ውጪ ያለውን እንቅስቃሴ የሚከታተሉ ወገኖችን በስም በማደናገር የፓትርያርኩን እንግልት ለመደበቅ እና ለማደናበር የተደረገ ሴራ ሊሆን ይችላል ብለዋል::ከታህሳሳ የመጀመሪያው ሳምንት በኋላ የተናፈቁት ጳጳስ አሁንም ድረስ ሁኔታቸው ባይታወቅም የመንግስት የደህንነት ሃይሎች ማስተባበያ እንዲያወጡ እንዲሁም ህዝቡን ለማደናበር የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን በማቅረብ ላይ ሲሆን ከዚህን ጥቅማጥቅም ተቋዳሾች ውስጥ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ እና የጀርመን ድምጽ ራዲኦ ጋዜጠኞች እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድህረገጾች ይገኙበታል የሚሉ እና እንዲሁም አሁንም ፓትርያርኩ ወደ ሚዲያ እንዲወጡ ግፊት ቢደረግባቸውም ለብርሃነ ልደቱ አንዴውኑ እወጣለሁ የሚል አቋም ቢይዙም በመለመን ላይ ናቸው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው::

No comments:

Post a Comment

wanted officials