Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, September 11, 2017

የደከሙ እናት እና አባቱን በትከሻው ላይ ተሸክሞ የሸሸ ሙስሊም ወጣት



ጀግናው በርማ ሮሂንጋ ሙስሊም ወጣት ባሃርን ተዋወቁት ..
ቡዲስት አሸባሪዎች በንፁሃን ሮሂንጋ ሙስሊሞች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀሙ ካለበት ራኪን ግዛት ተነስቶ የደከሙ እናት እና አባቱን በትከሻው ላይ ተሸክሞ አስፈሪ እና ዕልህ አስጨራሹን ጉዞ ለ7 ቀናት .. ምሽትን ጨምሮ በመጓዝ ባንግላዴሽ ገብቷል ።
Image may contain: 8 people, people standing and outdoor

No comments:

Post a Comment

wanted officials