Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, September 17, 2017

የቅማንት ኮሚቴ የተባለው የጥፋት ኃይል የሚሠራውን ተመልከቱ – ሙሉቀን ተስፋው

ከሕወሓት በሚመደብለት በጀት በመጠቀም አንዳንድ ጥቅመኛ ሰዎችን በመፈለግ ወደማይኖሩበት አካባቢ እየሔዱ እንዲመርጡ ሲቻል በ‹ሕጋዊ› በማስመዝገብ ካልተቻለ ደግሞ ካርድ አዘጋጅቶ ነገ ሒደው እንዲመርጡ እያደረገ ነው፤ ያም ካልሆነ ደግሞ ኮሮጆ እስከመቀየር ነው እቅዱ፡፡ ለአብነት ያክል የሚከተለውን ናሙና በደንብ እዩት፡፡
ጫንቅ በተባለው ቀበሌ ‹ቅማንት› የሌለ በመሆኑ በርካታ ሰዎችን ከሌላ ቦታ ሒደው እንዲመርጡ አስመስግበዋል፡፡ ለምሳሌ ከጫንቅ የምዝገባ ሰነድ በተገኘው መረጃ መሠረት የጫንቅ ነዋሪ ነን ብለው የተመዘገቡ ሰዎችን ስምና ትክክለኛ መኖሪያቸውን ከዚህ በታች አቅርበነዋል፤
1. ዝናው ደሴ፣ (ጎንደር ቀበሌ 19)
2. ዳሳሽ ክንዴ (ምድራሮ)
3. ኤፍራታ (ምድራሮ)
4. አለበል (ምድራሮ)
5. አድና ( ምድራሮ)
6. ወርቄ ደርብ (ምድራሮ)
7. ደጀን ሙሌ (ጫጭቁና )
8. ሀብቴ (ጎንደሮች ማርያም)
9. መሰረት ጫኔ( ላይ አርማጭሆ ሮቢት)
10. አዛናው ጌታነህ ( ጎንደር ቀበሌ 19)
11. ጌታሁን መንግስት (ጎንደር ቀበሌ 18)
12. ቻሌ ( ቁስቋም)
13. ሀብቴ ምህረት ( ጎንደሮች ማርያን)
14. ታደሰ አየልኝ( ቀበሌ 18)
15. ወርቁ አየልኝ (ጎንደር ቀበሌ 18)
16. የመንግስት አስረስ ሚስት (ጎንደር ቀበሌ 18)
17. ቄስ ዘመነ (ቀራኒዮ መድሃኒያለም)
18. ዳኜ ምህረት ተፋለጥ ( ላይ አርማጭሆ)
19. ጌትነት አዳነ (ጎንደር ቀበሌ 18)
20. ዳኜ ሽጉጥ (ጫጭቁና)
21. ስመኘው ጌታሁን (ጎንደር 18)
22. አበበ አስሬ ( ላይ አርማጭሆ)
23. አማረ ታምራት ( ጎንደር የመንገድ ትራንስፖት ሾፌር ጎንደር)
24. ይግዛው ፀጋ አደመ (ቁስቋም)
እንግዲህ በዚህ ዓይነት ነው፤ ሕዝብን ለማጫራስ እየተሠራ ያለው፡፡ ይህ እንደምሳሌ ቀረበ እንጅ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ተመሳሳይ ነው፡፡በየምርጫ ከሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ ደግሞ የደረሰው መረጃ ጣቢያ አራት የ‹ቅማንት›ና አንድ የ‹ዐማራ› ፖሊሶች ተደልድለዋል፡፡ ይህ ሁሉ ምን እንደሚያመለክት መገመት አይከብድም፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials