Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, September 11, 2017

ለብ ያለ ወይም ሙቅ ውሃን የመጠጣት ጠቀሜታዎች!


1. የምግብ መፈጨት ስርዓታችንን ያግዛል
ለብ ያለ ውሃን መጠጣት የምናዘወትር ከሆነ የምግብ መፈጨት ስርዓታችንን በማገዝ ምግብ በሆዳችን ውስጥ በቀላሉ እንዲፈጭ ያግዛል። በተለይ ለብ ያለ ውሃውን የሎሚ ጭማቂ አድርገንበት የምንጠጣ ከሆነ ተጨማሪ የጤና ጠቀሜታዎች እንደምናገኝ ነው የሚነገረው።
2. የህመም ስሜትን ያስታግሳል
በተለይ ሆዳችን አካባቢ ህመም ሲሰማን ለብ ያለ ውሃ መጠጣት አይነተኛ የህመም ማስታገሻ ነው ተብሎለታል።
3. የጠራ ቆዳ እንዲኖረን ይረዳል
ለብ ያለ ውሃን መጠቀም በቆዳችን ላይ የሚከሰትን በሽታ ለማከም እንደሚረዳ ተጠቁሟል።
ይህም ቆዳችን ሙቀት ሲያገኝ ሰውነታችን የቆዳ ቀዳዳዎች እንዲከፈቱ በማድርግ ቆዳችን ላይ ያሉ ቆሻሻዎች በቀላሉ እንዲወገዱ ያደርጋል።
ለብ ያለ ውሃን ከመጠጣት በተጨማሪም በፎጣ በመንክር ሰውነታችንን የምናሽ ከሆነ ቆዳችንን በቀላሉ በማከም ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ይረዳናል።
4. ክብደትን ለመቀነስ ያግዛል
ጠዋት ከእንቅልፋችን ስንነቃ ለብ ያለ ወይንም ሙቅ ውሃን መጠጣት በተለይም እንደ ሎሚ እና ቡርቱካን አይነት ጭማቂዎችን ቀላቅሎ መጠቀም በሽታ የመከላከል አቅማችንን ከፍ ከማድርግ ባለፈ ክብደትን ለመቀንስም
ይቀጥላል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ይመልከቱ

No comments:

Post a Comment

wanted officials