በሩሲያ ሶሺ ባህር ዳርቻ ላይ ይዝናኑ የነበሩ ባልና ሚስት 12 ዶልፊኖች ከባህሩ ውስጥ አንድ ነገር ተሸክመው አምጥተው ባህሩ ዳር ላይ አስቀምጠውት ሲመለሱ ይመለከታሉ።
ሚስትም ባሏን ባክህ ምን እንደሆነ እንየው ትለዋለች ባልየውም እሺ በማለት ወደ ዛ ከባህር ወደወጣው ሄደው ሲመልከቱት አራት መዓዘን የሆን በጭቃ የተሸፈነ ነገር ነበር
ጭቃውን ሲያራግፉት ግን ያዩትን ነገር ማመን ከበዳቸው በጣምም ተገረሙ። ለካስ እነዛ ግዑዝን ፍጥረታት 12 ሆነው ተሸክመው ያመጡት #የእመቤታችንን_ስዕለ_አድኅኖ_ኖሯል።
ሰዎቹም ስዕሉን ለሩስያ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ ለብፁዕ ወቅዱስ ቄርሎስ( Kirill) ለማስረረከብ ወደ ዋና ከተማዋ ሞስኮ አምርተዋል ተብሏል።
#እንዴት_ግሩም_ነው!!!
ኦ ሰአሪተ መርገሙ ለአዳም እግዝእትነ ማርያም ሰአሊ ለነ ሀበ እግዚእነ ወመድኅኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ያጽንአነ በርትዕት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ውስተ አሚነ ዚአሁ ወዘአቡሁ ወዘቅዱስ መንፈሱ አሜን!!!
No comments:
Post a Comment