Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Wednesday, March 15, 2017

500 kg Egyptian girl get 100 kg weight lost in hospital

አምስት መቶ ኪሎ ግራም የሚመዝን ክብደት ያላትና ከውፍረቷ ጋር በተያያዘ ለአመታት የአልጋ ቁራኛ ሆና የቆየችው ግብፃዊት ወደ ህንድ ሙባይ በመጓዝ ቀዶ ጥገና አደረገች። በዚህም ቀዶ ጥገና አንድ መቶ ኪሎ ግራም መቀነሷ ታውቋል።
የቀነሰችው የክብደት መጠን በአማካይ የሁለት ሰው ክብደት ነው። ቤተሰቦቿ ለBBC እንደተናገሩት ከሆነ ከውፍረቷ ጋር በተያያዘ የአልጋ ቁራኛ ከሆነች 25 ዓመታት ተቆጥረዋል።

No comments:

Post a Comment

wanted officials