Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, March 13, 2017

የጭንቅላቱ ክፍተት አየሰፋ የሚሄደው ልጅ


ይህ ልጅ በካሞቦዲያ የተወለደ ሲሆን ሲወለድ የነበረው አነስተኛ የጭንቅላት ክፍተት በሂደት እየሰፋ ሄዷል።
በአሁኑ ሰአት እድሜው ስድስት ደርሷል። እድሜው እየጨመረ በሄደ ቁጥር የጭንቅላቱ ክፍተትም አየሰፋ መሆኑም ታውቋል። የህክምና ባለሙያዎች በሁኔታው ግራ ተጋብተዋል።
Image may contain: one or more people and people sitting

No comments:

Post a Comment

wanted officials