Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, March 13, 2017

US and germany Embasy condolonces for landslidde victims

በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የቆሻሻ ክምር ተንዶባቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡ ኢትዮጵያዊያን የጀርመንናየአሜሪካ ኢምባሲ    ሀዘናቸውን ገለጹ ። በኢትዮጵያ የጀርመን ኢምባሲ በቆሼ ቆሻሻ ተደርምሦባቸው ህይወታቸውን ላጡ ዜጎች ባንዲራውን ዝቅ አድርጎ ሀዘኑን በመግለፅ ላይ ነው።  መንግስት ግን ዝም ብሏል;  Image may contain: plant, tree, sky and outdoor
Image may contain: 1 person, text

No comments:

Post a Comment

wanted officials