First Food or Freedom? ቅድሚያ ዳቦ ወይስ ነፃነት?

Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, March 20, 2017

The coming of the ቶ King Tewodros the 3rd


” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች “


ቶ ” ባለትንቢቱ ንጉስ ቶዎድሮስ ማነው ?? ” ቶ

” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ”







ከቀደሙት ኢትዮጵያውያን አባቶች የጥበብ አሻራ አንዱ የሆነውን ፍካሬ ከዋክብትን መሰረት ያደረጉ አንዳንድ ግለሰቦች የቴዎድሮስን መወለድ
በቀጥታ በዓለማችን ላይ ጥሩም ይሁን መጥፎ ነገር ሰርተው ካለፉ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከተወለዱበት ክስተት ጋር ያገናኙታል፡፡ የፍካሬ
ከዋክብት ሊቃውንት በዓለማችን ታዋቂ የሆኑ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ከመወለዳቸው አስቀድሞ ሆነ ከተወለዱ በኃላ ግብራቸው የከዋክብትን እንቅስቃሴ እና ባህሪ መሰረት ተደርጎ አስቀድሞ እንደሚነበብ ይናጋራሉ፡፡ ነገሩን ግልጽ ለማድረግ የሚከተሉትን ምሳሌዎች እንመልከት ጠቢቡ ሰለሞን ታላቁን ቤተመቅደስ ከመስራቱ አስቀድሞ በሚሰራበት ቦታ ላይ አሰድ እሳት የተሰኘችው ኮከብ እና ጸሀይ በ፵፭ ዲግሪ ትይዩ
ወጥተው ነበር፡፡ በዚህም የተነሳ እስራኤል የአንበሳ ከተማ ተብላ ትንቢት ተነግሮላታል አንበሳ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ መለያ ምልክት እንደሆነ ልብ ይበሉ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ወቅት ይህ አሰድ እሳት የተሰኘው ኮከብ ከጸሀይ ጋር ትዩዩ ሆኖ በመውጣት የጌታችን ንጉስነትን አብስሯል፡፡ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ወቅትም ጸሀይን ጨምሮ
የተለያዩ ኮከቦች የመስቀል ቅርጽ ሰርተው በእየሩሳሌም አናት ላይ ታይተዋል፡፡ ይህ የከዋክብት ምስጢራዊ ክስተት እንዲሁ በመስቀል
ጦርነት እና በሌሎችም የዓለም ጦርነቶች እንደተስተዋለ የሚገልጹት የፍካሬ ከዋክብት ሊቃውንት የቶዎድሮስ መወለድን ደግሞ የዛሬ ፵፮
ዓመት ገደማ በሰማዩ ንፍቅ ክበብ ሐመል እሳት የተሰኘው ኮከብ አሰድ የሚባለው ኮከብ እና እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ሶስት ጎንዮሽ ሰርተው በደሴ ከተማ መታየታቸው ለውልደቱ ምልክት እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እና የተቀረውን ዓለም የወደፊት እጣ ፈንታ የሚያሳይ በሰማይ ላይ ላይ የሚታዩ የከዋክብት አንድምታ በምስጢር እንደ ይምርሃና ክርስቶስ ባሉ ገዳማት ጣራ ላይ በምስጢር ተጠልሰመው እንደሚገኙ ይነገራል፡፡
አጼ ዮሐንስ 4ኛው በዘመነ መንግስታቸው አንድ የሚያበራ ኮከብ በመታየቱ ደስ ብሎኛል ሲሉ የወሎ ክፍለ ሀገር ዋና ከተማን ደሴ ብለው መሰየማቸው የሚዘነጋ ታሪክ አይደለም፡፡ ከባለትንቢቱ ንጉስ ቴዎድሮስ ጋር በተያያዘ ከሚነሱ የትንቢት መጽሀፍት አንዱ ፍካሬ ኢየሱስ ሲሆን የታሪክ ሊቃውንቱ እንደሚገልጹት ስለምድራችን የወደፊት እጣ ፈንታ በስፋት የሚተነትኑት መጽሀፍት
በሁለት ጥራዝ የነበሩ ሲሆን የመጀመርያው በጎንድር ቁስቋም ቤተክርስትያን የነበረ ሲሆን በኃላ በጀምስ ብሩስ ተሰርቁ በእንግሊዝዋ
ንገስት እጅ ይገኛል ይህም ስለኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ለመረዳት አስችሎዋቸዋል ታዲያ ይህ መጽሀፍ ንጉሱ ሃይለ ስላሴ በስደት
በነበሩበት ወቅት መተርጎሙን እንዳይዘነጉ፡፡ ታዲያ ይህን መጽሀፍ የመመልከት እድሉ የነበራቸው አባቶች እንደሚገልጹት ይህ ምስጢራዊ
ሰው እናቱ ከሐረር አካባቢ እንደሆነች እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ እንደሆነች ገልጸው ጊዜው ደርሶ ንግስናውን እስኪረከብ በሀገሪቱ
ከሚገኙት የተሰወሩ ገዳማት በአንዱ ከቅዱሳን አባቶች ጋር እንደሚገኝ ይጠቁማሉ፡፡ ጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ ኦራክል ተብለው
ይጠሩ የነበሩ በግሪክ እና በግብጽ የሚታወቁ አስራሁለት ትንቢት ተናጋሪዎች መካከል አንዷ ጥቁር ንጉስ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ በዘመኑ
መጀመርያም በነውጥ ዓለምን የሚያምስ በኃላም ሰላምን አስፍኖ ዓለምን እንደሚገዛ ትንቢት ተናግራለች፡፡ ከሂንዱ አማልክት አንዱ
ክርሺኖ የግሪክ አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ዜዋስ እና አፖሎ የግብጻውያን አማልክት ተደርገው የሚወሰዱት ኦሲሪስ አይሲስ እና ሆረስ የቻይናው ፋሂ የጃፓኑ ዛሃ ጥቁሮች ተደርገው በተሰረላቸው ጥንታዊ ሃውልቶች እና ምስሎች መገለጻቸው በኦራክሎች የተነገረውም
ትንቢት መሰረት አድርገው እንደሆነ ይገለጻል ይህም ቶዎድሮስን እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ የዓለሙ ህብረተሰብ እንደሚጠብቀው ማሳያ
አድርገን ልንወስደው እንችላለን፡፡
አዳም በተፈጥሮው ያገኘውን የምድራዊ ሰማያት ገዥነት በድሎ ባጣ ጊዜ ቅዱሳን መላእክት የዚች ምድር ገዥ መሆን የሚያስችለውን ጥበባት እንዳስተማሩት ከዚህ ቀደም ለመመልከት ሞክረናል እነዚህን ለዘመናት ከሰው ልጆች የተሰወሩትን የሰማያተ ሰማያት የገዥነት ምስጢራትን ጠቅልሎ እንደሚይዝ የተነገረለት ቶዎድሮስ ከሰማያዊ ሃይላት ጋር በሚፈጥረው ህብረትም የተፍጥሮ ሃይሎችን በማዘዝ በሰማይ ላይ የሚዞሩ ሳተለይቶችን በኒኩለር ሃይል የሚሰሩ የሃይል ምንጮችን የተለያዩ የኮምፒዩተር ኔትወርኮችን መዝጋት የሚያስችል ሃይል እንደሚኖረው ይታመናል፡፡ በዚህም የተነሳ አሁን ባለው የፍሪማስነሪዎች የቴክኖሎጂ ምጥቀት በመደምሰስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ በማረጋገት በምድር ላይ ገዢ ሃገር ሀገር እንደሚያደርጋት የቀደሙት ናይት ኦፍ ቴምፕላሮች እና አይሁዶች ያምናሉ፡፡ እነዚህ ሁለት አካላት ይህን ሰው በመጥለፍ የግላቸው ለማድረግ ያልቆፈሩት ጉድጓድ የለም፡፡
አይሁዶች በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በርስ እንዲተራመሱ በማድረግ
ዓለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ፲፱፻፫ ሩስያ ውስጥ የታተመው የጽዮን ፕሮቶኮል ያጋልጣል ታዲያ ከሰይጣን ጋር እጅና ጓንት
ሆነው ሆነው ለዘመናት የሸረቡት ሴራ በቶዎድሮስ እንደሚከሽፍ የተረዱት አይሁዶችም ሆኑ ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ቶዎድሮስ በሀይሉ እንዲነሳ
የሚያደርጉት ሰማያዊ ሃይል ያላቸው ምስጢራት ከሰማይ ወርዶ ያረፉባቸውን ምስጢራዊ የክብር ቦታዎች መለየት ችለዋል፡፡ አይሁዶች
በነዚህ ቦታዎች ላይ በተለያዩ የዓለም ክፍላት የሚገኙትን አይሁዶች በማሰባሰብ በነዚህ ቦታዎች ላይ የማስፈር ስራዎችን የሰሩ ሲሆን
በዋንኛው የምስጢር ማእከል በሆነው የየረር ተራራ ላይ ለማስፈር ሙከራ አደርገው አልሳካ ቢላቸው በሰባቱ የክብር ቦታዎች ላይ የሚገኙትን መንፈሳዊ ምስጢራትን ለመቀራመት በሰለሞናዊ ስርወ መንግስትን አማካይነት በሀገሪቱ ውስጥ እራሳቸውን እና ፍልስፍናቸውን በመሰግሰግ እስካሁን ድረስ አሻራው ያልጠፋ አስከፊ ሴራዎችን ሰርተዋል፡: በ1928 ዓ/ም ኢትዮጵያ በፍሪማስነሪዎች ድጋፍ በፋሽሽት ጣልያን በተወረረችበት ወቅት ዳግም አይሁዶችን ከተለያዩ የዓለማችን ክፍላት በየረር በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል እና አፋር አካባቢ ለማስፈር ከሞሶሊኒ እና ከፕሬዝዳንት ሩዝልቬልት ጋር ደብዳቤዎችን መለዋወጣቸው ይነገራል፡፡
በዚህ ስምምነት ውስጥ የወቅቱ ንጉስ ሃይለስላሴ እጅ እንዳለበት አንዳንድ ግለሰቦች ከንጉስ ፋይሰል ጋር ይደራደሩ እነደነበር ጠቁመው ይህን እያደረጉ ባሉበት ሶስተኛው ወር ላይ
ከስልጣን እንደወረዱም ይጠቅሳሉ፡፡ የንጉስ የሃይሉ መገለጫ ተደርገው በሚወሰዱት ቦታዎች ላይ ሰዎቻቸውን የማስፈር ሴራቸው አልሳካ ያላቸው አይሁዶች የኃላ ኃላ ከፍሪማስኖች ጋር በማበር የተለያዩ ድራማዎችን በተለያዩ ገዳማት ውስጥ ሰርተዋል ይህም አሁን ለምንመለከታቸው ቅባትና ጸጋ ተሃድሶ እና ማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ ለሚባሉት የክህደት ቡድኖች መፈልፈል
ምክንያት ሆኗል፡፡ በየገዳማቱ በገንዘብ የገዟቸውን የበግ ለምድ የለበሱ መነኩሴዎችን በመሰግሰግ ከቻሉ በቀጥታ ቶዎድሮስን በመያዝ የግላቸው ለማድረግ ጥረው ባለመሳካቱ በየገዳማቱ የሚገኙትን የምስጢር መዛግብት አስመዝብረዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የውጭዎቹ አካላት ብቻ ሳይሆን በሰለሞናዊ ስርው መንግስት ስር የነበሩ ከ፳፭ በላይ ነገስታት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገኛ ተደርገው ከሚወሰዱት ቦታዎች አንዱ በሆነው የረር ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገው ምስጢራቱን ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል ይህም የንጉሱን ሃይል
ለመቀራመት መሆኑ ነው፡፡ ቶዎድሮስ የተሰኘው ባለትንቢቱ ንጉስ ከተነገረለት ሃይል አንጻር እና ከፍሪማስነሪዎች ምስጢራዊ አካሄድ አንጻር ንጉስን ከቻሉ የራሳቸው ለመድረግ ካልሆነም ለማጥፋት የሚያደርጉትን ሴራ የሚያስገርም ባይሆንም የኛ ሀገር የውስጥ ባንዳዎች የነርሱ ጋሻ
ጃግሬዎች መሆናቸው ብዙ ነገሮችን አበለሻሽቷል፡፡ ንጉስ ሃይለስላሴ ከሌሎቹ በተለየ የፍሪማስነሪዎች መንገድ በመከተል የሆራ ሃይቅ ላይ
የደም መስዋእት በመሰዋት ምስጢራቱን ለማግኘት ሞክረዋል ይህ ሂደትም ለራስተፈርያን መመስረት መንገድ እንደከፈተ የአካባቢ ነዋሪዎች
ይገልጻሉ፡፡ በ፲፱፻፺፰ ዓ/ም የመንግስት አካላት በየረር ቴዎድሮስ ገዳም የሚገኙ አባቶች ላይ ጥቃት ማድረሳቸው በዋልድባ ገዳም በደጀን በሚገኙ ገዳማት ላይ እየተስተዋለ ያለውም ጥቃት ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሚነሳ ነው፡፡
” እግዚአብሔር ከቴማን ቅዱሱም ከፋራን ተራራ ይመጣል ክብሩ ሰማያትን ከድኖአል ምስጋናውም ምድርን ሞልቶአል፡፡ ፀዳሉም እንደ
ብርሃን ነው ጨረር ከእጁ ወጥቶአል ኀይሉም በዚያ ተሰውሮአል፡፡ ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል የእሳትም ነበልባል ከእግሩ ይወጣል፡፡ ቆመ ምድርን
አወካት ተመለከተ አህዛብንም አናወጠ የዘላለምም ተራሮች ተቀጠቀጡ የዘላለምም ኮረብቶች ቀለጡ ከዘላለም ነው፡፡ የኢትዮጵያ ድንኳኖች
ሲጨናነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ ” (ትንቢተ ዕንባቆም ፫) ይህን ትንቢት መሰረት አድርገው ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ
ይህ ትንቢት የተነገረው ለክርስቶስ ነው ብለው አምነው የቆዩ ቢሆንም ክርስቶስን ከየመን ጋር የሚያገናኘው ታሪክ እንደሌለ ተረዱ በኃላ የነርሱ እርዝራዥ የሆኑ የአረብ ሰዎች ትንቢቱን ከነቢዩ መሐመድ ጋር ለማገናኘት ቢሞክርም ሰውየው የተወለደው እና የኖረው ከየመን በርካታ
ኪሎሜትሮች ርቃ በምትገኘው ሳውዲ ውስጥ እንደሆነ ከፍተኛ ተቃውሞ ስለገጠማቸው ትንቢቱ ከምድር ጥፋት ጋር የሚያያይዘው ታሪክ ካለው አንድ ግለሰብ ጋር የሚገናኝ እንደሆነ ገልጸው ትተውታል፡፡ በጉዞ ራፋቶኤል አንድ ለማስረዳት እንደሞከርኩት የቶዎድሮስ የሃይሉ
መገለጫዎች ከሆኑትና ከሰባቱ ምስጢራዊ ቦታዎች አንዱ የሆነው የመን (ፋራን) ሲሆን ይህ ቦታም ባለፉት ሺህ አመታት ውስጥ የኢትዮጵያ
ግዛት ውስጥ ይጠቃለል ነበር፡፡ ታዲያ ከቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ እንደሚፈጸሙ ከሚጠበቁት ትንቢቶች አንዱ ኢትዮጵያ ቀድሞ የነበሯትን ግዛቶች ማስመለስ መቻሏ ነው ስለዚህ ከየመን ጋር ተያይዞ የተነሳው ትንቢት መፈጸም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ወይም የቶዎድሮስ መነሳት ጋር ተያይዞ ነው ይህን ለማለት የሚያስችለን አንደኛው ነገር ቦታው ከሰባቱ የክብር ቦታዎች አንዱ መሆኑ እና የነዚህ ቦታዎች ምስጢራት መክፈቻ እና ማእከል ኢትዮጵያ መሆኗ ሲሆን ሁለተኛው በትንቢቱ ላይ የተገለጸው ጥፋት ከቶዎድሮስ መነሻ አስቀድሞ የሚፈጸም ክስተት እንደሆነ በሌሎች የትንቢት መጽሀፍት መጠቀሱ ነው፡፡
ለንጉሱ ቶዎድሮስ መነሻ ተደርገው ከተነገሩት ትንቢቶች መካከል አንዱ በሁለተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጨረሻ የተነገረው ሲሆን ይኀውም
ከሰባት መቶ ዓመታት የጥፋት እና የጨለማ ዘመን በኃላ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እንደሚሆን ነው፡፡ በዚህ መሰረት እነዚህ የመከራ ሰባት መቶ ዓመታት የሚፈጸሙት በ፳፻፯ ነው፡፡ በ፲፱፻፶፱ ዓ/ም ታየ የተባለው እሬቶ የተሰኘው ኮከብ ወደምድር ወድቆ ጥፋት እንደሚያደርስ በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተነገረ ሲሆን ይህም እንዲሁ ለቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይነገራል፡፡ ሌላው በትንቢተ
ዕንባቆም ፫ ላይ እንደተገለጸው ምድር በእርስ በእርስ ጦርነት በኢኮኖሚ ድቀት በድርቅ በጎርፍ በእሳት በአውሎ ንፋስ ትጠቃለች ታዲያ ይህ
ወቅት ለኢትዮጵያ ትንሳኤ እና ቶዎድሮስ መነሻ ምልክት እንደሆነ ይገለጻል የዓለም ህዝብም ከጥፋቱ ለማዳን ወደኢትዮጵያ ይፈልሳል በዚህም ምክንያት ድንኳኖቻችን ይጨናነቃሉ፡፡
ምንጭ ፡ ራፋቶኤል
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
” ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ”
Andnet የተሰኘ ወዳጄ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግስት የተሰኘ ድህር ገጽ ላይ አንዲት እህት ቴዎድሮስ የሚባል ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ ይነግሳል የሚለውን ትንቢት እንዲያብራሩላት በጠየቀችው ጥያቄ ላይ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግስት የሰጠው ምላሽ ማለትም ቶዎድሮስ የሚባል ንጉስ ይነግሳል የሚባለው ትንቢት ሀስት እንደሆነ የሰጡበትን መልስ እንዳብራራለት ጠይቆኛል እኔም በዚህ መልኩ የእግዚአብሐየር ቃሉ ይፈጸም ዘንድ ስመ መንግስቱ ቶዎድሮስ የሆነ በኢትዮጵያ ላይ በመንገስ የኢትዮጵያን ትንሳኤ እውን እንደሚያደርግ የሚያመላክቱ መረጃዎችን አቀርባለሁ ፡፡
ቴዎድሮስ የተሰኘ ንጉስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነሳ የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች፡
፩. ፍካሬ ኢየሱስ
የዓለማችንን እጣፈንታ በስፋት የሚናገረው ታላቁ የትንቢት መጽሀፋችን እና በአሁኑ ሰዓት በጀምስ ብሩስ ተሰርቅ በብሪቲሽ ሙዚየም ውስጥ የሚገኘው ፍካሬ ኢየሱስ ላይ ይህ ስመ መንግስቱ ” ቴ ” የተገለጸ ንጉስ ማን እንደሆነ እናቱ እና አባቱ ከየት እንደሆኑ ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ጸጋ እና ሃይል ይዞ የሚነሳበትን ጊዜ እርሱ ከመነሳቱ በፊት እና ከተነሳ በኃላ በዓለማችን ላይ የሚከሰቱትን ክስተቶች ተንትኖ ያስቀምጣል፡፡ በዚህ መጽሀፍ የተጻፉት ትንቢቶች በተቀመጡበት ጊዜ እየተፈጸመ ሲሆን የቐረው የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሃሳውያን መሲሆች እና ከ666 አውሬው መነሳት ጋር ተያይዞ የተነገሩት ትንቢቶች ናቸው፡፡ በዚህ መጽሀፍ ላይ ለዚህ ስመ መንገስቱ ቴዎድሮስ ተብሎ የተቀመጠው ንጉስ ከመነሳቱ አሰቀድሞ እንደሚፈጸም የተነገረው ትንቢትም እነሆ እየተፈጸመ እየተመለከትነው ነው፡፡ስለዚህ ቴዎድሮስ ይነሳል የሚለው ትንቢት ሀሰት ነው ለሚሉት አካላት አንደኛው ማስረጃችን ይህ ፍካሬ ኢየሱስ የተሰኘው ጥንታዊ የትንቢት መጽሀፋችን ነው፡፡
፪. ድርሳነ ዑራኤል ( ዘጥቅምት አንደኛ ምእራፍ )
” ወበ፸ወ፯ቱ ዓመት ይወጽኡ ፪ቱ ከዋክብት እምስራቅ ፀሀይ ወይቀውሙ ውስተ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ዘቀደስክዎ በደሙ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ ወአሜሃ ይትጋብኡ ቅዱሳን እለ ተኃብኡ በውእቶን ዓመታት ዘመዋዕለ ሐመድ ውስተ ይእቲ ሀገር፡፡ ወበ፬ቱ ዓመት ድኅረ ዘንመ ሐመድ ይነግሥ ንጉስ ዘስሙ “ቴ” ዘተብህለ በመጽሐፈ ገድሉ ለፊቅጦር ሰማዕት ኢየሱስ ክርስቶስ፡፡ . . . . .ወውእቱ መዋዕል ፍሥሐ ወሰላም ጽጋብ ወፍጋዓ ውስተ ሀገረ ኢትዮጵያ ኩሉ ዓለም ”
” ከሰብዓ ሰባት ዓመት በኃላ ሁለት ከዋክብት ከፀሐይ መውጫ ወጥተው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም በቀደስኳት ቅድስት ሀገር በሆነች ኢትዮጵያ ላይ ይቆማሉ፡፡ በነዚሁ ዓመታት በዚችው አገር ውስጥ በአመዳዩ ዘመን የተሸሸጉ ቅዱሳኖች ሁሉ ይሰባሰባሉ፡፡ አመድ ከዘነመ ከአራት ዓመት በኃላ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰማዕት የሆነ በፊቅጦር በገድሉ መጽሀፍ እንደተነገረው የስሙ ምልክት ” ቴ ” ተብሎ የተመለከተው ይነግሳል፡፡ . . . . .በዚያን ዘመን በኢትዮጵያ ውስጥና በዓለም ሁሉ ሰላምና ደስታ ጥጋብና ፍጹም ተድላ ይሆናል ”
እንግዲህ ሁለተኛው ማስረጃችን ድርሳነ ዑራኤል እና በፊቅጦር ገድል አስቀድሞ እንደተነገረው ስመ መንግስቱ ቴ የተሰኘው ቴዎድሮስ በኢትዮጵያ ላይ እንደሚነገስ እና በርሱም ጊዜ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ሆኖ ሰላምና ጥጋብ እንደሚሆን ይገልጻል፡፡ በዚህ የጥቅምት ድርሳን ላይ የመጀመርያው ሙሉ ምእራፍ ሲነበብ ንጉሱ የሚነሳበት ጊዜም እንዲሁ ቁልጭ ብሎ ተቀምጧል ስለዚህ ይህን የመላእክት አለቃ የቅዱስ ዑራኤልን ድርሳን እና ቃል የሚቀበል አካል የንጉሱን ትንቢት አይክድም፡፡
፫. ተዓምረ ኢየሱስ
፬. የግብጽ እና የግሪክ ጥንታዊ ኦራክልስ
ጥንት ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበሩ ኦራክል ተብለው ይጠሩ የነበሩ በግሪክ እና በግብጽ የሚታወቁ አስራሁለት ትንቢት ተናጋሪዎች መካከል አንዷ ጥቁር ንጉስ ከኢትዮጵያ እንደሚነሳ እና የንግስናው ዘመን ለመላው ጥቁር ህዝብ ትንሳኤ እንደሆነ ገልጸዋል በተጨማሪም ከርሱ መነሳት አስቀድሞ ዓለም በነውጥ እንደምትታመስ የሚያምስ ኃላም በእርሱ ዘመን ሰላም እንደሚሰፈን ትንቢት ተናግራለች፡፡
፭. ትንቢተ ዕንባቆም
፮ ትንቢተ ሕዝቄኤል አንድምታ
እነዚህ እና ሌሎችም ያልጠቀስካቸው በርካታ መጽሀፍት ይህን የኢትዮጵያን ትንሳኤ እንደሚያመጣ የተነገረለት ንጉስ ” ቴ ” እንደሚነሳ የሚያሳዩ እና የሚያረጋግጡ የትንቢት መጽሀፍት ናቸው፡፡
በተጨማሪም በርካታ የአቡሻህር ሊቃውንት ከመጽሀፉ ከተረዱት ይህ ስመ መንግስቱ “ቴ” የተባለ ንጉስ እንደሚነሳ ከሚነሳበት ጊዜ ጋር አብረው ያረጋግጣሉ፡፡
ይህ ሆኖ እያለ አይሁዶች እና ናይት ቴምፕላሮች(ILLUMINATI) በአለም ላይ ገዳይ ጀርሞችን በማሰራጨት በሀገሮች መካከል ጦርነት በመቀስቀስ ሀገራትን እርስ በርስ እንዲተራመሱ በማድረግ ዓለምን በአንድ ለመግዛት የሚያደርጉትን ሴራ በ1903 ሩስያ ውስጥ የታተመው የጽዮን ፕሮቶኮል ያጋልጣል ታዲያ ከሰይጣን ጋር እጅና ጓንት ሆነው ሆነው ለዘመናት የሸረቡት ሴራ በቴዎድሮስ እንደሚከሽፍ ሰርቀው በወሰዱት ፍካሬ ኢየሱስ በተሰኘው መጽሀፍ የተረዱት አይሁዶችም ሆኑ ናይት ኦፍ ቴምፕላርስ ቴዎድሮስ የሚባለውን ግለሰብ ከቻሉ አግኝተው ለማጥፋት ካልሆነም ሀገሪቱን በመበታተን ትንቢቱ እንዳይፈጸም ለማድረግ የተለያዩ ሴራዎችን ሰርተዋል ከዚህም መካከል ከፍሪማስኖች ጋር በማበር የተለያዩ ድራማዎችን በተለያዩ ገዳማት ውስጥ ሰርተዋል፡፡ በየገዳማቱ በገንዘብ የገዟቸውን የበግ ለምድ የለበሱ መነኩሴዎችን በመሰግሰግ ከቻሉ በቀጥታ ቴዎድሮስን በመያዝ የግላቸው ለማድረግ ጥረው ባለመሳካቱ በየገዳማቱ የሚገኙትን የምስጢር መዛግብት አስመዝብረዋል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የውጭዎቹ አካላት ብቻ ሳይሆን በሰለሞናዊ ስርው መንግስት ስር የነበሩ ከ25 በላይ ነገስታት የቶዎድሮስ የሃይሉ መገኛ ተደርገው ከሚወሰዱት ቦታዎች አንዱ በሆነው የረር ተራራ ላይ መቀመጫቸውን አድርገው ምስጢራቱን ለማግኘት የራሳቸውን ጥረት አድርገዋል ይህም የንጉሱን ሃይል ለመቀራመት መሆኑ ነው፡፡ ቴዎድሮስ የተሰኘው ባለትንቢቱ ንጉስ ከተነገረለት ሃይል አንጻር እና ከፍሪማስነሪዎች ምስጢራዊ አካሄድ አንጻር ንጉስን ከቻሉ የራሳቸው ለመድረግ ካልሆነም ለማጥፋት የሚያደርጉትን ሴራ የሚያስገርም ባይሆንም የኛ ሀገር የውስጥ ባንዳዎች የነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች መሆናቸው ብዙ ነገሮችን አበለሻሽቷል፡፡
( ግዮን ፖስት )
Posted by zethiopians at 1:09 PM
Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest

No comments:

Post a Comment

Newer Post Older Post Home
Subscribe to: Post Comments (Atom)

wanted officials

wanted officials

other links

  • Home
  • English news
  • Health news
  • ESAT
  • Technology

zEthiopians blog fb page

zEthiopians blog fb page

Translate

my profile

  • zethiopians
  • zethiopians

Total Pageviews

until when?

until when?

Donate pc,phones

Donate pc,phones

type here to Search This Blog

Technology news

Technology news

get everything from Amazon

get everything from Amazon

Blog Archive

  • ►  2023 (2)
    • ►  February (2)
  • ►  2021 (4)
    • ►  April (4)
  • ►  2020 (27)
    • ►  August (1)
    • ►  May (3)
    • ►  April (1)
    • ►  March (11)
    • ►  February (2)
    • ►  January (9)
  • ►  2019 (162)
    • ►  December (11)
    • ►  November (13)
    • ►  October (2)
    • ►  September (5)
    • ►  August (7)
    • ►  July (1)
    • ►  June (22)
    • ►  May (26)
    • ►  April (7)
    • ►  February (26)
    • ►  January (42)
  • ►  2018 (391)
    • ►  December (27)
    • ►  November (8)
    • ►  October (41)
    • ►  September (24)
    • ►  August (45)
    • ►  July (40)
    • ►  June (30)
    • ►  May (40)
    • ►  April (34)
    • ►  March (39)
    • ►  February (31)
    • ►  January (32)
  • ▼  2017 (671)
    • ►  December (48)
    • ►  November (38)
    • ►  October (47)
    • ►  September (56)
    • ►  August (42)
    • ►  July (33)
    • ►  June (33)
    • ►  May (50)
    • ►  April (58)
    • ▼  March (74)
      • marijuana use raises an adult’s risk of stroke and...
      • EU member states rumers over the Brexit- British o...
      • Austria issues Burka ban
      • A Husband forgets his wife on a vaccation
      • The world’s first mall for recycled goods
      • United Airlines Kicks Girl Wearing Leggings Off Fl...
      • Two months out of office, Barack Obama is having a...
      • Ethiopia: Political prisoners on hunger strike
      • The British Citzen Andy spends 1000th day in Ethio...
      • What If Science Fiction Is Wrong About Space Travel?
      • Ethiopian Political prisoner exposes horrific tort...
      • EU stops meat imports from Brazil
      • The Mercy of Killers by SaudiArabian court
      • U.S. Congressman urges Sec. of State to review aid...
      • Former president of Gambella region says indiffer...
      • Rights group censures EU official over one-sided s...
      • British Scientists Get Approval to Create Babies U...
      • Three killed in Ethiopia,, Bahir Dar as authoritie...
      • Ethiopia: A former MP says drought, mysterious epi...
      • WHO chief hopeful profiteering from tomato pests
      • House demolition vs Churches destroying in Addisababa
      • Why Scientists Are So Excited About This Solar Ecl...
      • Search for bodies at the Addis Ababa landfill disa...
      • Appellate court blocks a US citizen from suing Eth...
      • The coming of the ቶ King Tewodros the 3rd
      • Somali pirates release vessel without ransom
      • Books burned in South Africa
      • Protestant in the mask of Ethiopian Orthodox dresses
      • The Ethiopian prison rejects enterence of Pharmacy...
      • Victory to Arbegnoch G7,written on Birr Notes
      • Ethiopia: Officials accused of embezzling millions...
      • Ethiopian envoy in South Sudan in search of abduct...
      • Ethiopian church donates 200 Thausend Birr for the...
      • Amnesty says gov’t failures to blame for dozens of...
      • Ethiopian Capital hit by shortage of fuel, water
      • Over five mln USD to help Ethiopan displaced peopl...
      • 500 kg Egyptian girl get 100 kg weight lost in hos...
      • MEP Ana Gomes urges EU to probe misgovernance in E...
      • Arbegnoch ginbot 7 Attack
      • Egypt extracts torso of 'Pharaoh Ramses II' statue...
      • Budihst monks prayer for new Car to prevent from A...
      • 'It's life and death': how the growth of Addis Aba...
      • US and germany Embasy condolonces for landslidde v...
      • የጭንቅላቱ ክፍተት አየሰፋ የሚሄደው ልጅ
      • bbc: YouTube takes on cable with new TV service
      • Facebook's Mark Zuckerberg due in court over VR t...
      • House in New York state encased in ice during cold...
      • Ethiopia rubbish dump landslide has killed 62 : Se...
      • School makes millions from Snapchat IPO
      • German charity fears Ethiopia’s drought does not g...
      • UCLA archaeologist enlists community to help prese...
      • Ethiopian opposition leaders face coup charges – AFP
      • Top 30 Poorest Countries in the World
      • Ethiopia: PG7 fighters attack prison freeing polit...
      • Mo Farah enjoys long run in the Ethiopian heat wit...
      • Trump’s suspicion of foreign aid to Africa is righ...
      • Ax-attackers from Düsseldorf suffers from mental d...
      • Country Reports on Human Rights Practices for Ethi...
      • Why Did The Vatican Remove 14 Books From The Bibl...
      • Use of Herbal Medicine Among Pregnant Women on Ant...
      • በኢራቅ ልብሱን በማውለቁ ከISIS ታጣቂ ሀይሎች የተረፈው ልጅ
      • A 17 years old girl cost her life tragically
      • Join Me in My Letter to President Trump
      • Hilton Hotel,Addis Ababa , to be sold
      • Ethiopia: Country Reports on Human Rights Practice...
      • Japanese Ladies Performs Great Ethiopian Dance
      • six anti Turkish President schools in Ethiopia hav...
      • Ethiopia’s Cruel Con Game; The amount stolen by Et...
      • Banks eager to enter Ethiopian market : Santa Fe
      • Oromo-American Citizens Council ( immediate release)
      • The 4th Century Art that Died Out Across the World...
      • Women are leading the way in HIV research
      • Why Extreme Cold Weather in Various Ethiopian Cities?
      • Ethiopia says planned attack on giant dam project ...
    • ►  February (77)
    • ►  January (115)
  • ►  2016 (1016)
    • ►  December (123)
    • ►  November (101)
    • ►  October (111)
    • ►  September (66)
    • ►  August (87)
    • ►  July (88)
    • ►  June (54)
    • ►  May (76)
    • ►  April (74)
    • ►  March (85)
    • ►  February (84)
    • ►  January (67)
  • ►  2015 (1224)
    • ►  December (100)
    • ►  November (69)
    • ►  October (59)
    • ►  September (91)
    • ►  August (140)
    • ►  July (132)
    • ►  June (94)
    • ►  May (106)
    • ►  April (118)
    • ►  March (110)
    • ►  February (100)
    • ►  January (105)
  • ►  2014 (1351)
    • ►  December (86)
    • ►  November (130)
    • ►  October (137)
    • ►  September (139)
    • ►  August (118)
    • ►  July (117)
    • ►  June (134)
    • ►  May (229)
    • ►  April (78)
    • ►  March (78)
    • ►  February (56)
    • ►  January (49)
  • ►  2013 (27)
    • ►  December (26)
    • ►  October (1)

designer of the Future democratic Ethiopia

designer of the Future democratic Ethiopia

Couldnot trust government

Couldnot trust government

Click here to open Any blocked websites

http://www.hongkiat.com/blog/how-to-access-blocked-web-sites/

Land given to the Sudan

Land given to the Sudan

Amnesty

Amnesty

Rulers in Ethiopia are terrorist

Rulers in Ethiopia are terrorist

free free free

free free free
Abraham. Picture Window theme. Powered by Blogger.