Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, July 23, 2017

ከእሁድ ቀን ጀምሮ 3 ቀን የሚደረግ የትራንስፖርት አገልግሎት አድማ


በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች የነጻነት ትግሉ አየተካሄደ እንደሆነ ይታወቃል ትግሉ በኢትዮጵያ ጠረፋማ ቦታ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ከተሞች ላይ ለወያኔ አንገዛም ግብር ወንበዴ ለሆነ ገዢ አንከፍልም ግብር ለልማት እንጅ ለጥፋት አይደለም በማለት የስራ እድማ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች እስከ አሁን እየተካሄደ ይገኛል 
የኢትዮጵያ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር ለነጻነቱ ቆርጦ በመነሳቱ በአዲስ አበባም በተለያዩ አካባቢዎች ይህን የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸው ቀጥሏል አሁንም ለ 3 ቀን በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖት ላይ የስራ ማቆም አድማ እንደሚደረግ እየገለጽን ከነገ እሁድ ቀን ጀምሮ ለሦት ቀን በሚደረገው የትራንስፖርት አገልግሎት አድማ ላይ ህዝብን በመናቅ ወይም ይህን አድማ ሳይቀላቀል የሚገኝ ተሽከርካሪ ላይ ከፍተኛ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን እናሳውቃለን 
ይህ ትግል ለነጻነት የሚደረግ ትግል እስከ ሆነ ድረስ ወያኔ በህዝባችን ላይ የሚያደርሰው በደል እና ስቃይ እስኪቆም ድረስ ትግሉ ይቀጥላል ።
የኢትዮጵያ ህዝብ ያሸንፋል 

No comments:

Post a Comment

wanted officials