Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, July 23, 2017

ከኢትዮጵያ አገር-አድን የቀውጢ-ጊዜ ግብረ-ኃይል የተሰጠ መግለጫ


ሰኔ ፳፱ ቀን ፪ ሽህ ፱ ዓ/ም (ጁላይ 14 ቀን 2017 ዓ/ም)
ውድ እናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለማችን የገናና አኩሪ ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ቀደምት አገሮች መኻል አንዷ ስትሆን፣ የአውሮጳና የመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች በቅኝ-ግዛትነት ለመያዝ በተደጋጋሚ ያደረጉትን ቀጥተኛ ወረራዎችና መተናኮሎችን ሁሉ ያከሸፈች ብቸኛዋ አፍሪቃዊት አገር መሆኗ አኩሪ ታሪኳ ይመሰክራል። ለነፃነቱ ቀናዒ የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በየጊዜው የዘመቱበትን ባዕዳን አሳፍሮ የመለሰውና ወግና ባኅሉን ጠብቆና ሉዓላዊነቱን አስከብሮ የኖረው የጋራ ማንነቱንና አንድነቱን በመኻሉ ካሉ ልዩነቶች አብልጦና ቅድሚያ ሰጥቶ ማየት በመቻሉ መሆኑ አያጠራጥርም።  —– [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—

No comments:

Post a Comment

wanted officials