የህወሓት/ወያኔ አምባገነን ስርዓት አዳዲስ ወታደራዊ ተሽከርካሪወችን እያሰራጨ ነው!!
በኢትዩጲያ 8 ሚሊየን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልገዋል!!
የተምች መሳይ ወረርሽኝ ከበቆሎ ሰብል በተጨማሪ በጤፍ እና በዳጉሳ ሰብል ላይ ተከስቷል!!
በህወሓቱ መስፍን እንጂነሪንግ አካላቸው የተገጣጠሙ አዳዲስ የፈሳሽ መጫኛ ወታደራዊ ተሽከርካሪወች ከመቀሌ ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ገብተዋል። የህወሓት አምባገነን ስርዓት ለወታደራዊ ግዳጂ ለነዳጂ አቅርቦት እንዲሁም ለካምፕ የውሃ አቅርቦት የሚውሉ እኒህን የፈሳሽ መጫኛ ተሽከርካሪወች ጨምሮ በተለያየ ጊዜ ትልልቅ መሳሪያወች እና ወታደራዊ ተሽከርካሪወችን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ሲያስገባ ቆይቷል።ይህን በሚያደርገው ፦
• ከ8 ሚሊየን ህዝብ በላይ በረሃብ አለንጋ እየተገረፈ እና የተለያዩ እረጂ ድርጂቶች ከፍተኛ የረሀብ አደጋ በኢትዩጲያ መጋረጡን እያሳወቁ ባለበት ፣ የሚላስ የሚቀመስ አጠው በድርቅ የተጎዱ አካባቢወች ለህወሓት ሰረሽ እረሃብ እና ወረርሽኝ በሽታ ተጋልጠው እጃቸውን ለምፅዋት በዘረጉበት፣ ከ70 የላነሰ ሰው በአንድ ሰሞን በሞተበት ሰዓት ነው።
• በአብዛኛው የአርሷደሩ አካባቢወች የተምች ወረርሽኝ ሰብላቸውን እያወደመባቸው መፍትሄ አጠው ባሉበት ከበቆሎ ሰብል በተጨማሪ ሌሎች እንደጤፍ ፣ዳጉሳ ያሉ ሰብሎችን እያወደመ ባለበት ፣የማጥፊያ መድሀኒት አጠው በእጃቸው እየለቀሙ ባለበት ሰዓት ነው።
ህዝባዊ ጥያቄን በሃይል እና በተለያዩ የህግ ሽፋኖች እያለበሰ ብዙወችን በተለያዩ ማጎሪያወች እያሰቃየ ያለው የህወሓት ዘረኛ ስርዓት በዜጎች ላይ አግባብ ያልሆነ ከካፒታላቸው በላይ ግብር እየጫነ ነጋዴውን በማማረር ህዝቡን በከፍተኛ የኑሮው ውድነት ውስጥ አፍኖ ለመግዛት እየታተረ ባለበት በዚህ ወቅት የተለያዩ ወታደራዊ ቁሶች ግዥወችን ከውጭም ከሀገር ውስጥም ሲፈፅም ይስተዋላል።
@እንቅዩጳዝዩን የአርበኞቹ ልጂ

No comments:
Post a Comment