Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Friday, October 12, 2018

የቅዱስ ላሊበላን ገዳማት እድሳት በተሟላ መልኩ ለማከናወን 3 መቶ ሚሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ የላሊበላ ገዳም አስተዳዳሪዎች እና የከተማው መስተዳደር አስታወቁ፡፡

No automatic alt text available.

ከ 10 ዓመት በፊት በአውሮፓ ህብረት እና በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ እና የባህል ተቋም-ዩኔስኮ ድጋፍ የተሰራው ጊዚያዊ መጠለያ በተገቢው መንገድ በሚነሳበት እና የዘመኑ የቴክኖሎጂ ደረጃን በጠበቀ መልኩ ጥገና የሚካሄድበት መንገድ ጥናቱ መደረጉን የላሊበላ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ለኢሳት ገልጸዋል፡፡
ኢትዮጵያ ባሏት ቅርሶች ልክ የጥበቃ ፣የደህንነትም ሆነ የጥገና ባለሙያዎችን የሚያፈሩ ኮሌጆችንም ሆነ ዩኒቨርስቲዎችን- በቤተክርስቲያኗም ሆነ በመንግስት ደረጃ ማቋቋም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ምሁራን ያስገነዝባሉ።


Image may contain: one or more people, people standing and outdoor


No automatic alt text available.

No comments:

Post a Comment

wanted officials