Look at the kid her hand is cut wounded by the the Ethiopian government soldier in Gonder. Her name is Silenat masresha her father is also killed by the dictator government of Ethiopia. On the contrary the girl next to this victm is called blen ,Child of the Minstry of Foreign Affairs of the same regim. She is happy and rather her father , the Minster post her wishes for the Ethiopian foot ball team.”My daughter, Blen, asked me to post on facebook her very best wishes for our Walya. “All the best Walya” from Blen……..How ever the vulnerable daugher of the deceased Silenat has not any one to ask why her father is died and why they shot her……….
ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ልጅ ከብሌን አጠገብ ያለችውን የስምንት አመት ታዳጊ ደግሞ ተመልከቷት ፡፡ቴድሮስ በውጪ ጉዳይነት የሚወክሉት መንግስት ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ስለእናት ማስረሻ ወላጅ አባቷን ‹‹አባዬን››በግፍ ተነጥቃለች፡፡በመኝታዋ አልጋዋ ላይ እንዳለች የመታት ጥይትም ቀኝ እጇን ቆርጦ ወስዶታል፡፡
ብሌን ሙሉ ፈገግታዋ በፊቷ ላይ ይነበባል በአንጻሩ ስለእናት ፊት ላይ ፈገግታን መፍጠር ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ……..
ብሌን ሙሉ ፈገግታዋ በፊቷ ላይ ይነበባል በአንጻሩ ስለእናት ፊት ላይ ፈገግታን መፍጠር ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ……..
የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ና የተገዳዩ ገበሬ ልጅ ምኞት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ልጅ ብሌን እንደምትመለከቷት በቀለም አሸብርቃ በቻን 2014 የአፍሪካ ዋኝጫ እተካፈለ ለሚገኘው ቡድናችን መልካም ምኞቷን ገልጻለች፡፡አባትም ፎቶዋን በገጻቸው በመለጠፍ ምኞቷን አድርሰዋል፡፡ My daughter, Blen, asked me to post on facebook her very best wishes for our Walya. “All the best Walya” from Blen.በማለት ከብሌን አጠገብ ያለችውን የስምንት አመት ታዳጊ ደግሞ ተመልከቷት ፡፡ቴድሮስ በውጪ ጉዳይነት የሚወክሉት መንግስት ታጣቂዎች በወሰዱት እርምጃ ስለእናት ማስረሻ ወላጅ አባቷን ‹‹አባዬን››በግፍ ተነጥቃለች፡፡በመኝታዋ አልጋዋ ላይ እንዳለች የመታት ጥይትም ቀኝ እጇን ቆርጦ ወስዶታል፡፡ ብሌን ሙሉ ፈገግታዋ በፊቷ ላይ ይነበባል በአንጻሩ ስለእናት ፊት ላይ ፈገግታን መፍጠር ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ለአቤቱታ አዲስ አበባ በመጣች ወቅት አግኝቼያት ለመገንዘብ ተረድቻለሁ፡፡ ክቡር ዶክተር ሆይ ስለእናት ፎቶዋን በፌስቡክ እንዲለጥፉላት አትጠይቅዎትም እርሷ ስለዋሊያዎቹ የምታውቀውም ምንም ነገር የለም ግን በልጅ አንደበት ‹‹አባቴ ለምን እንደተገደለና እጄ በምን ምክንያት እንዴቆረጥ እንደተፈረደብኝ አላውቅም እናም ፍትህ እንዳገኝ እርዱኝ››ትለዎታለች፡፡
No comments:
Post a Comment