የእግዚአብሔርን ታምር ተመልከቱ “ድንቅ ነው።
የእግዚአብሔርን ታምር ተመልከቱ ” ቦታው ሶርያ ነው የቤተክርስትያኑ ስም saydania ይባላል እንደተለመደው የዘወትር ፀሎትዋት ለህዝቡዋም ለዓለምም እያደረሰች ባለችበት ሰዓት አንድ ሰው ወደ መነኩሴዋ እማሁይ Marina Almaloof ቀርቦ “ስለት” ለመስጠት ነበር እባከወን ይሄን ብር ሳጥን ውስጥ ያስገቡልኝ በእጅ የያዘውን 160ሳ, ሜ የሆነውን ሻማ ይሄን ደግሞ በስዕለ ማርያም ፌት ያብሩልኝ እኔ በጣም ሰለምቸኩል ነው ይልና በፍጥነት ይወጣል መነኩሴዋም ክብሪት አነሱ አቤቱ የሰራዌት ጌታ ስለቱን ተቀበለው አሉ ክብሪቱን ጫሩ ሻማው ጫፍ አቀረቡት ሻማው ሳይቃጠል ክብሪቱ ተቃጥሎ አለቀ በድጋሜ ሞከሩ ሞከሩ ሻማው ባለመቃጠሉ እየተገረሙ ከወደ ውጭ ጮህት ተሰማ መነኩሴዋም ወጡ ከታች መጨረሻ ደረጃው ላይ አንድ ሰው ወድቆ የሞተ ሰው ያያሉ ይሄ አሁን ስለት የሰጠኝ ሰውየ ነው አሉ ስልክ ለሶርያ ፖሌስ CIA ተደወለ በፎጥነት መጡ ነገሩ ተጣራ. እስኪ ሻማው አለ ፖሌስ ሻማው ተመረመረ በውስጡ ዳይናሜት TNT የተባለ አደገኛ ተቀጣጣይ ፈንጆች የተሞላ ሁኖ ተገኝ ሰውየውን የሜያውቅ አልተገኝም ሰውየው በልብ ድካም ነው የሞተው ተባለ ወላዴተ አምላክ እመቤታችን ድንግል ማርያም ህዝቦንም ቤተክርስትያኑንም ታደገች ልመናዋ ምልጃዋ በእኛ ላይ ይሁን አሜን! ምንጭ፡- ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ከአኮቴት ዘተዋህዶ የቴሌቪዥን መርሃ ግብር 26/01/2006
No comments:
Post a Comment