Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, February 23, 2014

በዓመት 3500 ኪሎ ወርቅና እና 4500 ኪሎ ብር (silver) ከኢትዮጵያ እንደሚረከብ በስዊዝ Argor Heraus Refinery(Switzerland gets Gold from Ethiopia) የተባለው የወርቅ ማጣሪያ ኩባንያ አስታወቀ።


በዓመት 3500 ኪሎ ወርቅና እና 4500 ኪሎ ብር (silver) ከኢትዮጵያ እንደሚረከብ በስዊዝ Argor Heraus Refinery የተባለው የወርቅ ማጣሪያ ኩባንያ አስታወቀ። የወርቁ ባለቤት ሼክ መሃመድ አላሙዲ፣ ባለቤታቸው ወ/ሮ ሶፍያ ሳላ አለሙዲ እና የኢትዮጵያ መንግስት መሆናቸውን በድህረ ገፁ አሳውቋል። Argor-Heraeus Refinery የተባለው የስዊዝ ኩባንያ በኮንጎ ጦርነት ወከባ የተዘረፈ ህገ ወጥ ወርቅ በማከማቸቱ ክስ ላይ ይገኛል።ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ መንግስት ለጌ ደምቢ የሚባለውን የወርቅ ማውጫ ገደል በ172 ሚሊዮን ዶላር ለሃያ አመታት ለሼክ መሃመድ መሸጡን ድህረ ገፁ ቢናገርም በኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ የተነገረው ነገር የለም። ከለጌ ደምቢ 6500 ኪሎ በዓመት ወደ ስዊዝ Argor Heraus Refinery የተባለው የወርቅ ማጣሪያ እንደሚያስረክብ ድህረ ገፁ ይናገራል።
በአጠቃላይ ሼክ መሃመድ እና የኢትዮጵያ መንግስት በአመት 10000 kg ወርቅ ወደ ስዊዘርላንድ ይልካሉ ማለት ነው።http://www.ide.go.jp/English/Data/Africa_file/Company/ethiopia05.html
http://www.midroc-ceo.com/midrocetg/?q=mgold_current
Addis Fortune [Ethiopia] 13 Dec 2009
Residents of Shekisso Woreda, where MIDROC Gold is mining used to mine, protested in a demonstration on Friday, December 4, 2009. The demonstration arose due to the company's move …to open another mine accusing…it had not constructed roads, schools, bridges and clinics for the community during its 12-year operation in the area…The university students also raised concerns about 2,000 farmers who…were supposed to be paid compensation when they were displaced to make room for the Lega Dembi mining site. Tafesse Sahelle, senior director of communications and public relations at MIDROC Gold…said that MIDROC Gold, under its own initiative, had provided clean water, constructed a kindergarten, [and] donated computers to the local preparatory school…But he declined to comment on the issue of farmers that the students said still needed compensation.
Girum Zeleke's photo.
Girum Zeleke's photo.
Girum Zeleke's photo.

No comments:

Post a Comment

wanted officials