Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, February 6, 2018

#በህወሓት ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ተፈፀመ!

#በህወሓት ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት ተፈፀመ!
#ጥር 30 ቀን 2010 ዓ/ም ከቀኑ 9:15 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን በምዕራብ አርማጭሆ አብደራፊ ከተማ ንብረትነቱ የህወሓት የደህንነት አባል የሆነ ኤፍ ኤስ አር (FSR) ተሽከርካሪ ከአብደራፊ ከተማ ለህወሓት ሚኒሻዎች አገልግሎት የሚውል ማሽላ በመጫን ተንቀሳቅሶ ወደ ሁመራ ማይካድራ ሲያመራ የነበረ ሲሆን ከአብደራፊ ወጣ ብሎ አንገረብ ድልድዩን እዳለፈ ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው አርበኞች በመጠበቅ ይህን ተሽከርካሪ እስከነ ሙሉ ጭነቱ ሊያቃጥሉት ችለዋል ፡፡
ህወሓት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከሊሎች የኢትየጵያ ክፍሎች የተለያዩ አቅርቦቶችን እንደ ፈለገው በፈለገው ዓይነት እና ተሽከርካሪዎች በመጫን በፈለገው መንገድ ትግራይ ለሚገኘው የህወሓት ወታደርና ለህወሓት አባላት ማቅረብ አልቻለም ፡ በመሆኑም የወሎን መስመር ሲዘጋበት በአፋር ለመጠቀም እንደሞከረ ሁሉ ከሱዳንም ሆነ ከሊሎች ቦታዎች የሚያመጣቸውን አቅርበቶች በቀላሉ በሰሜን ጎንደርም ማሳለፍ አልቻለም ፡፡
በመሆኑም ቀደም ሲል ይጠቀምባቸው የነበሩ የፀጥታ ኃይል ተሽከርካሪዎችን በፈለገው መንገድ እና መጠን መጠቀም ባለመቻሉ በቅርብ ጊዜ ኮድ 3 በማድረግ አብዛኛዎቹ ነጋዴዎች የሚጠቀሙባቸውን ተሽከርካሪዎች መጠቀም ጀምራል ፡፡
እንደዚህ ሁኖም ከጥቃት ማምለጥ አልቻለም ፡፡ ድል ለሕዝብ !!!
የአግ7 ዘመቻ ነፃ ትውልድ ፡፡

No comments:

Post a Comment

wanted officials