Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Tuesday, April 17, 2018

በሽንሌ ከፍተኛ ህዝባዊ ተቃውሞ ሲካሄድ በሞያሌ እንደገና ግጭት ተነሳ


በኢትዮ ሶማሊ ክልል በሺንሌ ዞን ዛሬ ሲካሄድ በዋለው ተቃውሞ ህዝቡ የወረዳ አስተዳዳሪዎችን ከከተማ ከማባረሩ በተጨማሪ እስር ቤት ሰብሮ በመግባት እስረኞችን አስፈትቷል። ኤረር ውስጥ የአብዲ ኢሌ የእህት ልጅ የሆነው የወረዳው አስተዳዳሪ የአቶ ሃሰን አብዲ ኢሌ መኖሪያ ግቢ ተሰባብሯል። የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ የሽንሌ ህዝብ ተቃውሞውን እንዲያቆም ሲማጸኑ ውለዋል።
አመራሮች፣በሽንሌ ዞን ከፍተኛ የሆነ ሙስና ፣ አስገድዶ መድፈርና ሰቆቃወ ሲፈጸሙ መቆየታቸውን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
በሞያሌ በድጋሜ በተነሳው ተቃውሞ ደግሞ የፖሊስ ጽ/ቤቱ መቃጠሉ ታውቋል።
Image may contain: one or more peopleImage may contain: 2 people, shorts and outdoor

No comments:

Post a Comment

wanted officials