Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, April 26, 2018

የፕሮቴስታንት ፓስተሮች በቢራና በአልኮል መጠጦች ማጥመቅ ጀመሩ






**አሳፋሪው የፕሮቴስታንት ቤተ-እምነት ገመና **

** የፕሮቴስታንት ፓስተሮች በቢራና በአልኮል መጠጦች ማጥመቅ ጀመሩ፤ የወንጌልን ክብር በየጊዜው እያዋረዱ ነው።**

***በፕሮቴስታንት Apostolic Church(የሐዋርያት ቤተክርስቲያን) ውስጥ ለበርካታ ዓመታት ሲሰብክ የቆየው ዋና ፓስተር በአሁን ሰዓት ራሱን ጳጳስ ነኝ ብሎ ሾሞ በአልኮል መጠጦች ማጥመቅ መጀመሩን በይፋ ለሚዲያዎች እያወጀ ነው።***


መ/ር ታሪኩ አበራ
Bishop Makiti is the head of Gabola Church, a 500-strong denomination for 'drinkers' which holds its Sunday sermons in taverns across Johannesburg. For the past two months, Freddy’s Tavern in the town of Orange Farm, near Johannesburg, has been home to the Gabola Church - which takes its name from the world for “drink” in the local Tswana language. Congregants are encouraged to help themselves to a drink during worhip and can even have their booze blessed by the church’s founder, Bishop Tsietsi Makiti, who runs it along with a pastor.

በፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እጅግ እየባሰ የመጣው ስርዓት አልበኝነትና ከባድ ኑፋቄ አሁን ደግሞ በከፋ ሁኔታ ወደ ድፍረት ኃጢአት በሚያሳዝን ሁኔታ ማደግ ጀምሯል። ቅዱሳንን በመንቀፍ፣ምግባርና ሥርዓት አያጸድቅም ማመን ብቻ በቂ ነው በሚለው የሉተር ኑፋቄ የተለከፉት የፕሮቴስታንት ፓስተሮች ትውልዱን በይፋ ሰዶማዊ ማድረጋቸው ሳያንሳቸው አሁን ደግሞ በቢራና በውስኪ እንዲሁም በተለያዩ የአልኮል መጠጦች እያጠጡ በማስከርና በአልኮል በማጥመቅ የእግዚአብሔርን መንግስት ትወርሳላችሁ በማለት ፍጹም አጋንንታዊ ትምህርትና አምልኮ ሲፈጽሙ እየታየ ነው።

በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ጁአንስበርግ ከተማ አቅራቢያ የጠጭዎች ቤተክርስቲያን/ Gabola Church/ በሚል የተከፈተ ሲሆን መስራቹም ቀድሞ የፕሮቴስታንት ፓስተር የነበረና አሁን ደግሞ ራሱን በራሱ እንደ ፓስተር ዳዊት ጳጳስነኝ ብሎ የሰየመው ማኪቲ የተባለው ግለሰብ ሲሆን ይህ ግለሰብ ከሌላ ተባባሪ ሁለተኛ ፓስተር ጋር ሆነው ዘውትር አሁድ ከጠዋቱ 11 ሰዓት የጀመሩ እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ድረስ እየተሳከሩ ሲሰብኩ፣ ሲያጠምቁና ሲዘምሩ ይውላሉ ።መጽሐፍ ቅዱስ እንደነዚህ ዓይነት ሐሰተኞችና የአጋንንት አገልጋዮች እንደሚመጡ አስቀድሞ የነገረን ስለሆነ በቅርቡም ወደ ሀገራችን መምጣቱ አይቀሬ በመሆኑ አጥብቀን ልንጠነቀቅና ወደ ቀደመችው እምነት ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የበለጠ ልንቀርብ ይገባል
ቅዱስ ጳውሎስ እንዲህ ይላል " ከሄድሁ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ፥ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ኋላቸው ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰዎች በመካከላችሁ እንዲነሡ እኔ አውቃለሁ።"
(የሐዋርያት ሥራ 20:29-30)

ቅዱስ ጳውሎስ በሌላኛው አንቀጽ ላይም እንዲህ ሲል አጥብቆ ያስጠነቅቀናል
(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕ. 3)
----------
1፤ በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

2፤ ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥

3፤ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥

4፤ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤

5፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።"

ኢትዮጵያውያን ፕሮቴስታንት ወገኖቼ ብዙ ጊዜ ከገባችሁበት የስህተት መንገድ እንድትወጡ መረጃ የማቀርብላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ በሆነ ፍጹም ክርስቲያናዊ ፍቅር እንጂ በአንዳችም የጥላቻ መንፈስ አይደለም ዘመኑ እጅግ ከፍቷል በክርስቶስ ስም የሚነግዱ፣እንዳችም ፈሪሃ እግዚአብሔር በልባቸው የሌለ ሐሰተኛ ነቢያትና አጭበርባሪ ፓስተሮች እንደ አሸን የፈሉበት ሰዓት ስለሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ተሸክመውና ስመ እግዚአብሔርን ጠርተው ስለሰበኳቹ እውነተኞች ናቸው ማለት አይደለም።ጌታ አስቀድሞ እንደነገረን ሐሰተኞች የሚመጡት በዲያብሎስ ስም ሳይሆን በክርስቶስ ስም ነው ማለትም የክርስቶስን ስም እየጠሩ የእርሱ አገልጋዮች ነን እያሉ ነው ።ክርስቲያን ደግሞ ብልህና ስተዋይ ስለሆነ የእውነት መንፈስን ከሐሰተኛው ለይቶ ማወቅ አለበት ።ስለሆነም በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔር ወደ ሚመለክበት ምግባርና ሕግ ጸንቶ ወደ ሚጠበቅበት የጽድቅ ብርሃን የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ በእውነት መንፈስ ወደ ሚመሰገንበት ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በጊዜ ተመለሱ የማንም መጫወቻ አትሁን። አንዳንዶቻችሁ ዛሬም በእልህ እነዚ የሌላ አፍሪካ ሀገራት ፓስተሮች ናቸው የእኛ እንደነሱ አይደሉም ትላላችሁ ወገኖቼ አትሞኙ ሁሉም ላይ የሚሰራው አንድአይነት የጥፋት መንፈስ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ፓስተሮች ሙሉ ለሙሉ የሚኮርጁት ከኢትዮጵያ ውጪ ያሉትን የጥቁሮቹንም የነጮቹንም ነው ከረባት ከማሰር አንስቶ መሀረብና ፎጣ ይዞ መወራጨት ከውጪ የኮረጁት ነው።መድረክ ላይ ያልገባቸውን ቋንቋ እየለፈለፋ መዝለልም ሆነ የጥንቆላው አሰራር ከአፍሪካ ፓስተሮች የተወረሰ ነው። በአጠቃላይ በአሁን ሰዓት በማጭበርበር ላይ ያሉት ሐሰተኛ ነቢያትና ሐሰተኛ ፓስተሮች እግዚአብሔርን እንደ እግዚአብሔርነቱ ስላላከበሩት ለማይረባ አእምሮ ተላልፈው ተሰጥተዋ።እነዚህ ሰዎች ትውልዱን ይዘውት እየሄዱት ያለው እግዚአብሔር የለም ወደ ሚል የክህደት አቅጣጫ ስለሆነ በጊዜ ከእነዚህ ሰዎች ራቁ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነገሮችን ሁሉ የምታስተውሉበትንም አስተዋይ ልቡና ይስጣችሁ ።

ክርስቲያኖች እባካችሁ ይህንንን መልህክት ለሰው ሁሉ ሼር በማድረግ ሰዎችን ከዲያብሎስ መዳፍ እናውጣ።

ለበረከት ሁኑ።

በደቡብ አፍሪካ Sowetan የተባለው የዜና ምንጭ የፓስተሩን ታሪክ መኖርያ ቤቱ ድረስ ሄዶ እንደ ሚከተለው ዘግቦታል።

Dressed in a grey and maroon robe, with a black tippet and a purple cleric's shirt, Makiti met Sowetan at his home, a stone's throw from the Old Apostolic Church, where he had been a junior pastor for a decade.

He said he quit the church because he was disgruntled at the lack of opportunities.

A senior member at the same church told Sowetan that Makitihad been ordained as a junior pastor before he decided to quit two years ago.

"He wanted to rise up the ranks and assume a leadership role in the church but he felt that he was not presented with opportunities to do so.

"Two years ago he had a squabble with some of the church leaders and decided to leave," said the member

No comments:

Post a Comment

wanted officials