Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, April 26, 2018

ህዝባዊ አመጽ ተቃዉሞ አደባባይ በወጡ የአምቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ የትግራይ ሚሊሻ አጋዚ ተኩስ ከፈተ


የህዝባዊ ተቃውሞ መነሻ ከዩኒቨርስቲው በኮማንድ ፖስቱ ታፍሰው የታሰሩ ተማሪዎችን ጨምሮ በሀገሪቱ ያሉ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ለመጠየቅ ቢሆንም ያገኙት ምላሽ ጥይት እና አስለቃሽ ጭስን ጨምሮ በጥይት ተማሪዎቹ ላይ ተኩስ የከፈተው የትግራይ ሚሊሻ አጋዚ ምን ያህሉ ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ማወቅ ባይቻልም በጥይት የቆሰሉ ተማሪዎች እንዳሉ የአካባቢው ምንጮች ይገልፃሉ።

No comments:

Post a Comment

wanted officials