#አማራ ክልልን በኮሟንድ ፖስት ስም እየገዛ ያለው የህወሓቱ ጄኔራል ፍሳሀ ኪዳኔ የምዕራብ ጎጃም ጳጳስ የሆኑትን አቡነ አብራሀምን በቁጥጥር ስር እንዲውሉ በማዘዝ አሁን አስወስዷቸዋል።
#እኝህ አንደበተ ርቱዕ የሆኑ አባት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ በግፍ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለምን በቤተክርስቲያን አስጠለሉ በሚል እንደሆነ መረጃውን ያደረሱን ምንጮች ገልፀዋል ፡፡
በባህርዳር ከተማ በአሁኑ ሳዓት ውጥረቱ ጨምራል ፡፡ ዝርዝር ሁኔታውን እየተከታተልን እንገልፃለን ፡፡
No comments:
Post a Comment