Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Thursday, May 10, 2018

የአማራ ተውላጆች ጉምዝና ቢሻንጉል ክልልን ለቀው እንዲውጡ የተፃፈ አስገዳጅ ደብዳቤ ህዝብ እንዲያየው እነሆ



 እውነቱ ይህ ነው" 
--
በጉምዝና ቢሻንጉል ክልል ካማሽ ዘን በበለው ደጋፎ ወረዳ በቦሎ ደዴሳ ቀበሌ በማንነታቸው የተነሳ የተገደሉ፣ አካላቸው የጎደለ ፣ንብረታቸው የወደመና የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች ሆን ተብሎ በስርዓቱ ሰዎች የተቀነባበረ በማንነታቸው ላይ የተቃጣ ጥቃት ነው።
የስርዓቱ ሰዎች ብአዴንንና የክልሉ መንግስት ነኝ ባዩን ጨምሮ ዜጎች የተፈናቀሉት በራሳቸው ጊዜ ነው ተመለሱ ችግር አይደርስባችሁም ቢባሉ አሻፈረን በማለታቸው ነው የሚል መልስ እየሰጡ እየሰማን ነው።
ጉዳዩ እጅግ አሳዛኝ አሳፋሪ ቢሆንም እወነቱ መታወቅ ስላለበት ከቦታው ላይ የተገኜ የአማራ ተውላጆች ክልሉን ለቀው እንዲውጡ በቦሎ ደዴሳ ቀበሌ አስተዳደር የተፃፈ አስገዳጅ ደብዳቤ ህዝብ እንዲያየውና ፍርድ እንዲሰጥ ስንል እነሆ ብያለሁ።
 #በላይነህ_አላምነህ
የአማራ ተውላጆች ክልሉን ለቀው እንዲውጡ በቦሎ ደዴሳ ቀበሌ አስተዳደር የተፃፈ አስገዳጅ ደብዳቤ ህዝብ እንዲያየውና ፍርድ እንዲሰጥ ስንል እነሆ ብያለሁ

No comments:

Post a Comment

wanted officials