Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Sunday, May 6, 2018

#ህወሓት ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የፀጥታ ኃይል በተመረጡ ቦታዎች አሰፈረ ፡፡

#አሁን የደረሰን ዜና ፡፡

ዛሬ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ/ም ከረፋድ 4:20 ጀምሮ በደቡብ ጎንደር ከደብረታቦር ከተማ ጀምሮ አለምሳጋ ፡ አመድበር ፡ ወረታ መገንጠያ ፡ አዲስ ዘመን ፡ ጣራገዳም እንፍራንዝ ከተማ ድረስ አስፍሯል ።
ይህ ወታደር የማስፈር ስራ የተሰራው በቀጠናው በተደጋጋሚ የአግ7 አርበኞች ከፍተኛ ጉዳት በጠላት ላይ መፈፀማቸውና በተለይም በትናንትናው ቀን የደቡብ ጎንደር ዋና አስተዳዳሪ ሞላ መኮነን መገደልና በለሊቱ የተጠና ጥቃት የህወሓት አንድ ካምፕ በአግ7 አርበኞች ሙሉ በሙሉ መውደሙና የህወሓት የፀጥታ ኃይሎችም ቀጠናውን ለቀው በመውጣታቸው ፡ በስርዓቱ ላይ ከፍተኛ ስጋት በማሳደሩ ነው ተብላል ፡፡
ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን እንገልፃለን ፡፡
#ድል ለሕዝብ !!!
#የአግ7 ዘመቻ ነፃ ትውልድ ፡፡
Image may contain: 18 people, people smiling

No comments:

Post a Comment

wanted officials