በሰሜን ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ አዘዞ ላይ መጋቢት 12 ቀን 2010ዓ ም ከምሽቱ 2:55 ሲሆን በሕዝብ ላይ አፈና እና ግድያ ለመፈፀም ሲመክሩ በነበሩ የህወሓት የኩማንድ ፖስት የፀጥታ አባላት ላይ የአግ7 አርበኞች በፈፀሙት ድንገተኛ ጥቃት ለጊዜው ቁጥራቸው ያልታወቁ ሙትና ቁስለኛ ሁነዋል ፡፡
በወቅቱ ከፍተኛ ፍንዳታ እንደተፈጠረ የአካባቢው ህብረተሰብ የሰማው ሲሆን ወዲያውኑ መብራት በማጥፋት አካባቢውን በመክበብ ወታደራዊ ተሽከርካሪ በማቅረብ ሙትና ቁስለኞችን አኔንደኒነሱ አድርገዋል አካባቢው የመከላከያ ካምፕና ከፍተኛ ቁጥር ወታደሮች ያሉበት በመሆኑ የጉዳቱ መጠንከፍ ሊል እንደሚችል ምንጮች ገልፀዋል ፡፡
ይህ የትናንቱ ምሽትጥቃት አግ7 ህወሓት ባወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት ተደርጎ በተቋቋመው አፍኝ ኩማንድ ፖስት አባላት ላይ የሚወሰደውጥቃት አካል ሲሆን መሰል ጥቃቶችም በተከታታይ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
የትናንት ምሽቱን ጥቃት የፈፀሙ አርበኞች በሰላም ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል ፡፡
#የአግ7 ዘመቻ ነፃ ትውልድ ፡፡
No comments:
Post a Comment