Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Saturday, March 8, 2014

ለፖለትከኛ አስከሬን ሽኝት ሲባል ቅዳሴ በቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ያለወትሮው በሌሊት በመጠናቀቁ መዕመናን ተቆጡ

የኦህአዴድ ሊቀመንበርና የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት ዓለማየሁ አቶምሳ የቀብር ስነ ሥነ ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ዛሬ ተፈጸመ። የርሳቸውን ሞት ተከትሎም ዛሬ 5 ኪሎ በሚገኘው ቅድስተ ማርያም ቤተክርስቲያን የክልሉ ፕሬዚዳንትን ፍትሃትና በአዲስ አበባ ስታዲየም የተደረገውን የሽኝት መርሃ ግብር ምክንያት በማድረግ ከጠዋቱ 2:30- እስከ 3፡00 ሰዓት ማለቅ የነበረበት ቅዳሴ ተቋርጦ በጠዋቱ 1 ሰዓት ላይ መፈጸሙ ምዕመናኑን ማስቆጣቱን ለዘ-ሐበሻ የደረሱት መረጃዎች ያመለክታሉ።
ሥርዓተ ቅዳሴ ከጠዋቱ 1 ሰዓት በፊት የሚያልቀው ከፋሲካ  ማግስት ባሉት 50 ቀናት ቢሆንም በተለይ በዚ የአብይ ጾም  ውቅት ቅዳሴ  በጠዋቱ ሲያልቅ ተደርጎ የማይታውቅ  ነው። ካህናቱ  ለዚህ የመዐ መናኑ ቅሬታ የሰጡት መልስ  የሞተውን ሰው ፍትሃት ወደስታድየም መሄድ አንዳለባቸው   በመታዘዛቸው  ነው ብለዋል ።     ልጆቻቸውን ለማቁረብ አርፈድ አድርገው የሚመጡ አናቶች ልጃቸውን ማቁረብ አንዳልቻሉ ገልጸዋል ።

ይህቺ የ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከመንግስት ጣልቃ ገብነት መላቀቅ  አንዳለባት ተደጋግሞ ቢገለጽም ምንግሥት ጣልቃ ምግባቱን ማስገደዱን ጫንቃውን 
ከ ህይማኖት  ተቁአማት አለማንሳቱ በጣም ያሳዝናል።
በሌሊት 
Oromia  Region’s President Alemayehu Atomsa resigns


No comments:

Post a Comment

wanted officials