Which one you first choose? በቅድሚያ የሚፈልጉት

Monday, March 3, 2014

የወያኔ ስርአት በማውገዝ & Stop deportation demonstration in Bern(Swizerland),Oslo(Norway),Munich(Germany)

5 minute film:Ethiopians in Norway
በበርን (ስዊዘርላንድ)፣ በሙኒክ (ጀርመን) እንዲሁም በኦስሎ (ኖርዌይ) ኢትዮጵያዊያን ለሃይለመድህን አበራ ድጋፋቸውን ለመግለጽና አንባገነናዊውን የወያኔ ስርአት ለማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል። ቀደም ሲል በዲሲ እና በፍራንክፈርት የተደርጉትን ተመሳሳይ ሰልፎች ጨምሮ እስካሁን በአምስት ታላላቅ ከተሞች ወጣቱን ፓይለት በመደገፍ ወገኖቻችን ድምጻቸውን አሰምተዋል። እንዲህ አይነቱ ድምጽ የማሰማት እንቅስቃሴ ለሃይለመድህን ከፍተኛ የሞራል ድጋፍ ከመስጠት በላይ ወጣቱ ላይ ወደፊት በሚወሰደው እርምጃ ላይ አወንታዊ ተጽእኖ እንደሚኖረው ጥርጥር የለውም።
Street Rally In Frankfurt,Germany
በጀርመን አገር ሁለት ትልልቅ ከተሞች  ዉስጥ በ ፍራንክፈርትና ሙኒክ የተደረገው በአንድ ሳምንት ዉስጥ ሰኞና አርብ ቀን ሲሆን ሌሎች  ደጋግመው መጠየቅ ቢችሉ የሚል ፍንጭ የታየበት ነው።በተለይ ፓይለቱ የሚገኝው  በሰዊዘራልንድ ጄኔቭ እንደመሆኑ መጠን ከበርን በተጨማሪ በጀነቭም ቢደረግ ትኩረቱ ይጨምራል።
On February 28/2014 Ethiopians in Switzerland, Bern;in Germany, Munich;in Norway,Oslo held demonstration to ask the Switzerland government grant asylum to the Ethiopian Airlines Co-pilot Hailemedehin Abera who took the Ethiopian Airlines plane Boeing 767 to Switzerland and landed peacefully. Ethiopians had privously held demonstrations in USA,Washington DC and Germany, Frankfurt. They ask stop deportation to the killer Ethiopian government.
Mr. Abera was desperate not only to seek political asylum  the predicament and suffering of his fellow citizens in Ethiopia who are routinely being killed, jailed and tortured by the TPLF-led regime.


Infront of Switherland  in Munich,Germany

በስዊዘርላንድ በርን ከተማ በተካሄደው ተቃውሞ በርካታ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ንበረት የሆነ አውሮፓላን በመጥለፍ ስዊዘርላንድ ጄኔቫ ያሳረፈው ሃይለመድህን አበራ አፋጠኝ ፍትህ እንዲያገኝ ጠይቀዋል።“ሃይለመድህን ወንጀለኛ አይደለም፣ ወንጀለኛው የኢትዮጵያ መንግስት ነው፣ አሸባሪው ወያኔ ነው፣ ህዝቡን አግቶ የያዘው የኢትዮጵያው አሸባሪ መንግስት ነው፣ ዲሞክራሲና ፍትህ ለኢትዮጵያ” የሚለዩና ሌሎችም መፈክሮች ተስተጋብተዋል።
በስዊዘርላንድ የኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ሰብአዊ መብቶች ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ ባዘጋጀው በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል።




No comments:

Post a Comment

wanted officials